አማራው በገንዘብ ተደልሎ መሳሪያዉን ኣያስረክብም፤ የወያኔ ጭፍንነት ጣሪያ ነክቷል

አማራው በገንዘብ ተደልሎ መሳሪያዉን ኣያስረክብም፤ የወያኔ ጅልነት ጣሪያ ነክቷል፥ መሳሪያ ለኣማራው ልጁ ነው ልቡ ነው ትንፋሹ ነው፤ ኣማራውን በገንዘብ ደልለን መሳሪያውን እናስፈታዋለን ማለት ወያኔ ምን ያህል ጅል እና ሞራል የጎደለው መሆኑን ያመለክታል።ወያኔ ፈሪ ሽንታም ነው።

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=pwRgk7XeVx4&w=560&h=315]

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=47ETYoNLHuA]