ሕወሓት በአወዳይ በወሰደው እርምጃ 6 ንጹሃን ተገደሉ ከ26 በላይ ቆሰሉ
ሕወሓት በአወዳይ በወሰደው እርምጃ 6 ንጹሃን ተገደሉ ከ26 በላይ ቆሰሉ

በዛሬው እለትም የቤት ለቤት አፈሳው ቀጥሎ ውሏል የትልቁን መስጅድ ኢማም ከመኖሪያ ቤታቸው እየደበደቡ እንደወሰድዋቸውእማኞች ለቢቢኤን ገልጸዋል:: በበዴሳ በተደረገው ተቃውሞ ህዝቡ እስር ቤትን በመስበር እስረኞችን አስፈትቷል
በትላንትናው እለት የመንግስት አጋዚ ወታደሮች በከፈቱት ጥቃት 6 ሲገደሉ 26 በላይ እንደቆሉ ታውቋል፡፡ በዛሬው እለት በከተማዋ ማወከቡ መቀጠሉን የገለጹት ምንጮቻችን በዛሬው እለትም በየቤቱ ወንዶችን እያሰሩ እንደነበር ገልጸዋል ፡፡ ሸህ አህመድ አሊሾ የተባሉትን የአወዳይ ትልቁን መስጅድ ኢማም ከቤታቸው እየደበደቡ እንደወሰዱዋቸው የቢቢኤን ምንጮች ገልጸዋል፡፡
በሌላ በኩል በዴሳ በተደረገው ተቃውሞ ህዝቡ እስር ቤትን በመስበር እስረኞችን አስፈትቷዋል
የመንግስት ታጣቂ ሀይሎች በወሰዱት የሀይል እርምጃ 4 ሰው በጠይት የተመታ ሲሆን አንዱ ወዲያው ሞቶዋል

እረ በቃ በሉት ምንትጠብቃላችሁ
ኧረ ሰው መግደል መፍትሄ አያመጣም
የግል አስተያየት ለኦሮሞ የትግል ኃይሎች ! ! ! !
ከዚህ በፊትም በመደጋገም የተናገርኩት ነው አሁንም እንድናገር ይፈቀድንልኝ።
ወያኔዎች በሰው አምሣል የተፈጠሩ እርኩሣነ መናፍስት ናቸው እንጅ የሰውን ልጅ ሰባዊነት ባሕሪ የተላበሱ፥ አይደሉም እንደ ሰው የሚያስቡ ስላይደሉ እነዝህን እርኩሶች በሰላም ለመታገል ሲባል የኦሮሞ ታጋዮችን ያለ ተመጣጣኝ እርምጃ የነሱ ጥይት ኢላማ ማድረግ ውጤታማ ይሆናል ብየ ለመቀበል በእጅጉ እቸገራልሁ።እነሱም ደጋግመው አስረግጠው ነግረውናል።እንደኛ አፈር ቀምሣችሁ ባሩድ አሽታችሁ ጠመንጃ ነክሣችሁ ካልሆነ በስተቀር መንገድ ላይ በመሰለፍ አታስወግዱንም ብለውናል። እኛ ግን መስማት የተሳነን ይመስላል።የኦሮሞና የአማራን ሰማዕታት ደም በአፀፋዊ እርምጃ መበቀል መቻል አለብን።ይኸንን በልጆቻቸውና በቅርብ ዘመዶቻቸው መበቀል ይቻላል።አሁን የትግል አድማሱ ሰፍቷል።ቢያስፈልግ በኦሮሚያ ቢያስፈልግ በአማራ ትግሉን ማንቀሳቀስ ይቻላል።
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ
እነዚህን አጋሜ አምበጣ በላ የጫካ አውሬ ግብረሶዶማውያን ቆሻሻ ቡሽቲዎች አንዳድ ብንይዝ ያበቃ ነበር
በጣም የሚገርመው ነገር ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል እገር የሚያጠፋትን እንጅ የሚያለማትን አለመውደዷ ምን ይሆን ችግሯ?