የአማራ ቴሌቪዥን የሳተላይት ፕሮግራም ተቋረጠ

የአማራ ቴሌቪዥን የሳትላይት ዓለም አቀፍ ሥርጭት ከዛሬ ሐምሌ 15 ቀን 2008 ዓ.ም. ጠዋት ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ተቋርጧል፡፡ የአማራ ክልል ቴሌቪዥን ከሳትላይት ላይ ወርዷል፡፡ ሥርጭቱ ተቋረጠ የተባለበት ምክንያት የአማራ ክልል መንግሥት የሳትላይት ኪራይ ለኢቢሲ ከፍሎ ኢቢሲ ደግሞ ለኢትዮ ቴሌኮም መክፈል ስላልቻለ ነው የሚል ቢሆንም ከባህር ዳር አካባቢ የሚወጡ መረጃዎች ግን ይህን አያረጋግጡም፡፡
አንዳንድ ለአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪ የሆኑ የክልሉ አመራሮች የአማራውን ተጋድሎ በሚገባ እንዲዘግብ በመቁረጣቸው ምክንያት ከሕወሓት ጋር በተፈጠረ ልዩነት ነው የሚሉ መረጃዎች አሉ፡፡ ከአማራ ቴሌቪዥን ውጭ የሁሉም ክልል ቴሌቪዥኖች ከሳትላይት አልወረዱም፡፡
በብአዴን እና በሕወሓት መካከል ያለው አለመግባባት ግልጽ እየወጣ ነው የሚሉ ወገኖች ቢኖሩም የአማራውን ሕዝብ ማዘናጊያ እንዳይሆንም ስጋታቸውን የሚገልጹ ሰዎች ብዙ ናቸው፡፡
የአማራን ህዝብ ወደሃላ መስቀረት ያስደስታቸዋል ቆይ አማራ ከሌለው ብሄር በምን ይለያል ይህን ያህል ጭቆና እንኳን አሁን ምኽኛት አግኝተው በፊትም ተስተካክሎ ስርጭቱ ተላልፎ አያውቅ አላህ ይደግፋችሁ ምስኪነ የ አማራ ህዝቦች
ቢኖርም የወያኔ ውሸት መዝሪያ ነው እንኳን ታቋረጠ፡፡ አንድም ቀን እውነት ሲያወራ ሰምቸው አይቸው አላውቅም፡፡ እኔ ራሴ ያየሁትን ነገር ከሰማይ በራቀ ውሸት ሲዘገብ ስላየሁት ከዚያ ወዲህ አይቸው አላውቅም። ይልቅስ አማራዊ የሆነ ሚዲያ ማን በከፈተልን!?
Now or never!!!
ለኛስ omeእና esat ይኑሩልን የወያኔ የውሸት ሚዲያ አንፈልገውም እንኳንም ተዘጋ
It’s funny how the ruthless, murderous gangster has really been romanticized by the media. I mean, The media’s the most powerful entity on earth. They have the power to make the innocent guilty and to make the guilty innocent, and that’s power. Because they control the minds of the masses. Every dictator is an enemy of freedom, an opponent of law. EBC and ATV not free media at all.
yehe kunti legame hulu be shabet berebarso yemeta Deha kk
ye Ethiopian Habt zerfo tegebe aydel
koy , yezerefewin yetefana wede Meqele yeshegnal !!
YE Taliyan banda yehe new misu
yedemetabe yemeles !!!
Now everything is clear for the people of Ethiopian especially to Amhara. No more cheating on us. Thanks to God! We are ready to do what we went!!!
Closing of Amhara TV, show us, How much the TPLF peoples play on every citizen of Ethiopian and how much they control everything in the country.
It is time to follow the right options to save Amhara and Ethiopian.
Nekezen Nekeze kalalut, hode bado Yaskeral!!!
ደስ አልከኝ፡-
ቢኖርም የወያኔ ውሸት መዝሪያ ነው እንኳን ታቋረጠ፡፡ አንድም ቀን እውነት ሲያወራ ሰምቸው አይቸው አላውቅም፡፡ እኔ ራሴ ያየሁትን ነገር ከሰማይ በራቀ ውሸት ሲዘገብ ስላየሁት ከዚያ ወዲህ አይቸው አላውቅም። ይልቅስ አማራዊ የሆነ ሚዲያ ማን በከፈተልን!?