ከሆላንድ የገባውን ዲያስፖራ ስምንት ቦታ በሳንጃ የገደሉት አልተያዙም
(ኢ.ኤም.ኤፍ) ከሚኖርበት ሆላንድ ወደ ትውልድ ሀገሩ ኢትዮጵያ የገባው ወጣት ለይኩን እሸቱ፤ በፋሲካ በዓል ዋዜማ ስምንት ቦታ በስለት ወግተው የገደሉት ወንጀለኞች እስካሁን አልተያዙም። የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት ከሆነ ገዳዮቹ ባለጊዜዎች ስለሆኑ ሟች ደመ ከልብ ሆኖ ቀርቷል።
(ኢ.ኤም.ኤፍ) ከሚኖርበት ሆላንድ ወደ ትውልድ ሀገሩ ኢትዮጵያ የገባው ወጣት ለይኩን እሸቱ፤ በፋሲካ በዓል ዋዜማ ስምንት ቦታ በስለት ወግተው የገደሉት ወንጀለኞች እስካሁን አልተያዙም። የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት ከሆነ ገዳዮቹ ባለጊዜዎች ስለሆኑ ሟች ደመ ከልብ ሆኖ ቀርቷል።
እናንተ ዛሬ ብቻ ነው የሚደንቃችሁ ሰው መገደሉ.መቃጠሉ ስንቱ የኢትዮጵያ ልጆች የገቡበት አይታወቅም ምን ይሻላል ወየኔ ለምን መጡ ለመግደል አይደለም እንዴ!
እውነቱ
RIP. No one can touch him anymore,he belong to God.we should feel sorry for those who killed him because they will punish here and the here after. My prayer goes to his family and loved one. So that may God give them comfort and paitent on this difficult time.
Ke tgrie woyanie wuci mTereTrew yelem.
Zarie hulu beyalebet bokto
ke suriw lishena—, ke qemisua—- beqerebubet gizie manm yihn sew ligel dfret aynorewm.
Dfret binorma tgrie woyanien yigelu neber.