የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር
News #Ethiopia Wetatoch Dimts – መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=olpzLQJW7DA]
News #Ethiopia Wetatoch Dimts – መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=olpzLQJW7DA]
wetatoch be hibrt agerachewun malmat yixebeqibachewal
ለድርቅ እቅድ፣ለስደት እቅድ፣ለሞትስ እቅድ አለን አዎን በሚገባ ለምቀኝነት እቅድ፣ለመግደል እቅድ ለስርቆት እቅድ፣ለማስገንጥል እቅድ፣የአማራን መሬት ለመውስድ እቅድ ለሱዳን መሬት ለመሸጥና ዳረጎት ለመስጠት እቅድ፣ጎሳን በጎሳ ለማባላት እቅድ፣አለም አንድ መንደር ናት እያልን ባለንበት ዘመን አማራን ለማጥቃት እቅድ መነደፉ ምን ለመሆን ነው? አማራ የማን ጠላት ነው?
ለዚህ ሁሉ እቅድ አውጥተን ለማደግ አቅድን ለመራብ ስቅድ ነድፈን በጠባብ አስተሳሰብ ተውሮን
መቶ ሚሊዩን ሕዝብ ለውረደት ተጋለጥን/አጋለጣችሁን/