የአሜሪካ ሴናተሮች “ኢትዮጵያ ውስጥ አለ” ያሉትን አፈና አወገዙ – VOA


የኢትዮጵያ መንግሥት በሲቪል ማኅበረሰብ ላይ እያካሄደ ነው ያሉትን አፈና እንደሚያወግዙ አሥራ ሁለት የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባላት የሆኑ እንደራሴዎች ለምክር ቤቱ የውሣኔ ሃሣብ ረቂቅ አቅርበዋል።

የውሣኔ ሃሣቡን የያዘው ሰነድ የኢትዮጵያ የፀጥታ ኃይሎች ሲቪሎችን መግደላቸው በተገለፀበት በአሁኑ ሁኔታ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ሃገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር የገባውን የደኅንነት ውል መልሶ እንዲፈትሽ ይጠይቃል።

የሴናተሮቹ የውሣኔ ሃሣብ መግለጫ ሰነድ ረቂቅ (pdf) አክሎም የኢትዮጵያ መንግሥት እየወሰዳቸው ያሉ የኃይል እርምጃዎችን እንዲያቆምና አጥፊዎች እንዲጠየቁ ያሳስባል። ያዳምጡ → listen

6 Comments on “የአሜሪካ ሴናተሮች “ኢትዮጵያ ውስጥ አለ” ያሉትን አፈና አወገዙ – VOA”

  1. This is not enough.
    We need America’s stop total aid of security and war weopen that Ethiopia gov’t kill oromo students.

  2. yes specially ethiopian governement killing oromo students , farmers etc in amhara region, oromia region , gambella region and etc

  3. ለዚህ ሁሉ በኢትዮጵያ ውስጥ ለደረሰው ጥፉት ዋናው ተጠያቂው የአሜሪካ መንግሥት ነው

  4. Yemaytawku keyet indemtu yemaytawku
    sifogruachew neaw . yachebechibalu
    min gegemoch nachew . Aye Jawar ye VOA
    Analyst . kkkkk

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*