ታንዛኒያና ኬንያ በ74 ኢትዮጵያዊያን ጉዳይ እየተወዛገቡ ነው

በታንዛኒያ በሕገወጥ ስደተኝነት ተፈርዶባቸው በእስር የቆዩ 74 ኢትዮጵያዊያን በኬንያ ድንበር ከተማ ታቬታ ተጥለዋል። ድርጊቱ ያስቆጣት ኬንያ “በዓለምአቀፍ ሕግ የታንዛኒያን ሸክም የምቀበልበት እዳ የለብኝም” በማለት አውግዛ ባሳለፍነው ማክሰኞ ከእስር የተፈቱትን ኢትዮጵያዊያን ወደ ታንዛኒያ እንደምትመልስ ገልጻለች። ታንዛንያ እስረኞቹን ወደሀገራቸው ኢትዮጵያ ከመመለስ ይልቅ ወደ ኬንያ ወስዳ የመልቀቋ ምክንያት የታወቀ ነገር የለም (ምንጭ:- ኒውስ24)

3 Comments on “ታንዛኒያና ኬንያ በ74 ኢትዮጵያዊያን ጉዳይ እየተወዛገቡ ነው”

  1. Yamanm machawecha honene kerene. The South Africans burn us alive. Arabs rape,torture and slaughter us like animals, Kenya and others threat us like beggar. woyanne selling children,pimp our sister to Arabs and African diplomat when they come AU meeting,put thousand in prison in pretext of bullshit law and kill hunderds for just protesting. Even the south Sudanese start hammering us in our own country. Fuck that is too much. What happen to us?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*