ከመስመጥ የተርፉት ኢትዮጵያውያን 11 ብቻ ናቸው፤ ሦስቱን አነጋግረናቸዋል – VOA


ሚስትና ልጁን ያጣ፣ እናትና ወንድሞቹን ውሃ የበላበት፣ እህቱን እና 28 ጓደኞቹን ያጣ ናቸው። ስላሳለፉት ጉዞ አስቸጋሪነትና ለመሄድ ስለተዘጋጁ ስደተኖች የሚነግረን ወጣትም ከግብጽ አነጋግረናል።

ባለፈው ሳምንት ማብቂያ በሜዲትራንያን ባህር ላይ ጀልባ ተገልብጦ 500 ስደተኞች ሰጥመው ሕይወታቸው ማለፉን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኤጀንሲ እማኞችን አነጋግሮ በሰጠው መግለጫ ገልጿል።

ከዚህ አደጋ የተረፉት 41 ስደተኞች በጣሊያን የባህር ሃይል ተርፈው ወደ ግሪክ ተሻግረው ነበር። የአውሮፓ ህብረትና የግሪክ መንግስት በአሁኑ ሰዓት ስደተኞችና ፍልሰተኞች በመበራከታቸው፤ ወደየሃገራቸው እንዲመለሱ ማዘዣ እየሰጡ ነው።

ሶሪያዊያንም ወደ ቱርክ ወደሚገኝ የስደተኞች ጣቢያሲመለሱ ቆይተዋል። ጽዮን ግርማ ከጀልባ አደጋ በህይወት ተርፈው ግሪክ ከገቡ መካከል ጥቂዎቹን አነጋግራለች። ያዳምጡ → listen

5 Comments on “ከመስመጥ የተርፉት ኢትዮጵያውያን 11 ብቻ ናቸው፤ ሦስቱን አነጋግረናቸዋል – VOA”

  1. @henok, write a letter for different organisation to pressure woyanne to give back real power to ethiopian people. Condon woyanne atrocity that cause a massive migration. 25 years of wrong Economy policies that make most Ethiopians leave their country for a better future. The youth don’t have any future in Ethiopia, when they demand their basic right woyanne answer them with bullets. Our help should focus on root cause of the problem.

  2. የዳግም አደዎ ዘመቻ
    ቁጥር 12 አሰቸኳይ መመሪያ
    +-+++++++++++++++
    ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዎች) ኢትዮጵያን ምን አይነት አገር እንደሆነች ሳያቋት፣ በሱዳን 17 አስማተኞች አህያዎቹን ይዘው በጎርፍ ጋኔን ቤተ መንግስት ተሳካላቸው፣ ሕዝባችንንም በዘር ፓለቲካ እንደ አህያ እንዲያስብ አረጉት። ባንዲራችን ላይ በጋኔኑ አስገዳጅነት የጋኔን ምልክት አርገው ሕዝባችንን የእኩልነት ብሔር ብለው ጅል አረጉን። ኢትዮጵያ 41 ጊዜ በላይ በመፃፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ነች ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበሯትን። የአገራችን ህዝቦች አገራችን በየአቅጣጫው መከራ ተደቅኖባታል።ሰለዚህ ሁሉም እንደእምነቱ ወደ ፈጣሪ ከልብ አምርረን ማልቀስ ያለንበት ወቅት ላይ ነን። ተራማጅ የአገር ውስጥ አሮሞ ኢትዮጵያዊያን የጋራ ጠላታችን ጋኔኗ ኢሕአዴግ ብቻ ነች ብለን ከሌሎች ወድ ኢትዮጵያዊያን ጋር የዱሮ ፈቅራችንን መልሰን በጋራ በማንዴላን ራዕይ የዘርን ፓለቲካ እጥፈተን ወደ ዋናው ድህነታችን አናተኩራለን። የአገር ውስጥ ኦሮሞዎች የዘር ፓለቲካ ነቃንብሸ ኢሐዲግዬ ብለውታል። አደዎዎቹ ሌላውን የትግራይ ህዝብ አፉን አፍነው የተሰወረ ግፍ ሲያደርሱበት ቆይተዋል አይ እንዳይናገር ሌሎች ብሔሮች ይሰሙናል እያሉ በጀርባው ሲሳለቁበት ኖረዋል፣ በዋናዎና ከተሞች ላይ አብዛኛው ሠራዊታችን ገብቷል እና ለቆረጣ ወግያ 30 ሚሊዬን ኢሕአዴግ ከ10ኘ ክፍል ተስፋ ቢስ አርጎ ያባረራቸው ወጣቶች በትንሹ ተዘጋጅተዎል። የሚከተለውን ተጨማሪ መምሪያ ለ ሕዝባችን እናሳውቃለን ።
    1ኛ፣ የኢሕአዴግ ስላዬቸ እና ጦሩን አብዛኛውን ሰለ ስራ አስመስለው ለወገኖቻችው እና ለአገራቸው ሲሉ እንዲስሩ ታዘዎል። በጋራ ሰላዮቻችን ጥረት ከተለያየ አቅጣጫ የኤፈርት ንብረቶች ከሙሉ መረጃዎች ጋር ቅጅው በእጃችን ገብቷል። ከድል በኋላ በአገር ውስጥ እና ውጭ ማን አንደሚያስሩ መረጃው ስላለን ሂሳቡን በኋላ እንሠረዎለን። የአባለቱም ሙሉ ስም አግኝተናል ወደፊት ማነው ሕዝባችንን የበደለው እና ለሽግግሩ አስተዎፆ የሚያረጉትን እናየወለን። ሆዳሞቹን ከስብእና ውጪ የረጉትን ታሪክ ሁሉ ተገኝቷል።
    2ኛ ኢህአዲግ በእንዘላልነት በተቆጣጠረው ጋምቤላ ላይ ወገኖቻችን በቁጥር 285 ሶዎችን በላይ ወደ ደቡብ ሱዳን ለመግባት ሲል ወገኖቻችን አስጨረሱብን። እንዲሁም በሜደንተረንያን ወሃ ላይ ያ ሁሉ ወጣቶችን አጣን። በመሪሪ ሐዘን ላይ ነን ነፍስ ይማር እንላለን ፈጣሪ ሁሉንም ያያል እንደ ታሪክ ያልፋል። ጎበዝ ወደ ፈጣሪ ተያይዘን እናልቅስ፣ እንተባበር ፣ አገር ውስጥ ያለው ሕዝባችን በረሐብ እያለቁ ነው። የኛ ኡርግም መሪዎቹ ዱባይ ቁርስ ለመብላት ይሄዳሉ። ጎበዝ ቁርስ እና እራት ላይ ቀንሳቹ አንድ ነፍስ አናትርፍ አባካችሁ መሪር ሐዘን!
    3ኛ ከመረጃ ው እንደተረዳነው የወለቃይት ችግር ጠንሳሸ ወ/ሮ አዜብ መሆናቸውን ታውቋል። ከኤፈርት በሚዘረፈው ገንዘብ ምክንያት በመሀከላቸው የሻከረ በመሆኑ ድንገት ኢልቂት እነደሚከሰት ተሠምሮ በታል።
    4ኛ የኢፈርት ንብረት አባይን ገድቦ ጨርሶ ኢትዮጵያን ለ20 ዓመት ባጀት ማስተዳደር የሚችል ነው።
    5ኛ ኢትዮጵያ የምትፈልገው በእኩል የሚያስዳድር መሪ ብቻ ነው። ሕዝባችን ለሽግግር ለውጥ ተዘጋጁ ተራማጅ መረዎቻችን ደ/ር ብርሀኑ፣ ጄ/ር ከማል እንዲሁም አቶ ኦባንግ ለህዝባችን የቅድመ ሸግግር ሥርአት መረጃውን በኢሳት ላ ይ አስተላልፈ። አገሪቷን ወዲያውኑ የሚረከበው ሃይል አስቸኳይ መረጃ ለህዝባችን የስፈልጋል።ጉዞ ወደ ፈት ከተረማጆች ኢትዮጵያዊያን ጋር።
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር። ንጉሡ ሞቱማ ተራማጅ

  3. @ habasha killer? You mean woyanne killer? Why do think I am happy for death of innocent people? You think I am a woyanne cadre like you? Our people migrate because of ppl like you, kill their own family for money.hodam woyanne,you want us divided ethnic,religion etc so who is yasaytan zer?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*