“የልጄን ነገር አደራ! እባክህ ነፍሴን አሳርፋት” እናት ሎሜ ረጋስ
የማለዳ ወግ ...
* በኀዘን የሚላወስ እንስፍስፍ የእናት አንጀት
* የኮንትራት ሠራተኛዋን እህት ቤዛን አፋልጉኝ!
ነቢዩ ሲራክ
ሆዴን ያላወሰው የእማማ ሎሜ አደራ

የእናትን መሪር ኀዘን ሰምቼ ሆዴ ተላውሷል፣ የእናትን ጥልቅ ጭንቀቷ፣ ያለ አባት በአሳር በመከራ ያሳደገቻት የእናትን ሎሜ መሪር ኀዘን ተረድቼ ሕመም መታመሜ እውነት ሳለ፤ በዝምታ እየቆሰልኩ ማስረጃና መረጃ ፍለጋ መዋተቴ ሕመሜን አክብዶታል። ከጉያዋ ወሽቃ፣ በትንፋሿ አሙቃ፣ ስታገኝ በደስታ፣ ስታጣ ተከፍታ፣ ድሃ አደግ ቤቷን አሟሙቃ፣ ነገ ልጆቿን ለወግ ለማዕረግ የማድረስ ምኞት ተስፋን ሰንቃ፤ ተስፋዋን የተነጠቀች እናት እንባ ውስጤን አድምቶ አቃጥሎታል። እናት ዛሬ ማለዳ በላኩልኝ መልዕክት እንዲህ ይላል “የልጄን ነገር አደራ! እባክህ ነፍሴን አሳርፋት" …
የኢትዮጵያ እናት መቼ ታደለችና ልጆን ስደት እንደእቃ ለአረብና ለነጭ መለዋወጫ መሽጥ መለወጥ በህጋዊ በህገወጥ ደላላ ይሉናል እውነት ሰው ማለት ምን ማለት ነው? በየመን እኮ ኢትዮጵያዊያን የሚደግለው የሚገፍረው የመሽጠው አረቡ ተው አትደብድቦቸው ሲላቸው ውሽታም ገንዘብ ከኢትዮጵያ አስመጣ እያሉ የሚገርፋት በአረብ ሃገር ያለው ኢትዮጵያዊ ናቸው አይ ዘመን?
ሰ.አ
የተጭበረበረ ገንዘብ ከኢትዮጵያ ወጥቷል!
ከኢትዮጵያ የተዘረፈው ገንዘብ መጠኑ መጠኑ በትክክል አይታወቅም እሚያቁት ሌቦቹና የሌቦች ተባበሪዎች ገንዘቡን የሚያስቀምጡበት ሃገር መንግስታትና ርደታ ሰጭ ነን ባዩቹ ሌሎችም የወገን ነጣቂዎች ብንላቸው ነው ሌላ ሰም ይውጣለቸው
በእኛ አነጋገር ሌብነት፣ንጥቂያ፣ዘርፋ፣ቅሚያ፣ማጭበረበር እነለዋለን
በብልጣብልጦች አጠራር ግን ሙስና ይሉታል አዎን በቡድን ተደራጅተው ይባስ ብሉ ከጎሳዎች መካከል ለስርቆት የሚሆነው ሰው(ሰዎች) በሹመት፣በትምህርት፣ደም በተቃቡ ሰዎችን መካከል ሽፋን በመስጠት ወደማዕካላዊ በማምጣት የሚዘረፈው ገንዘብ ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ በመሄድ ላይ ነው
አሁን በሃገሪቱ ያለው ርሃብ ፣ጠኔ፣ድርቅ ያለው የውሃ የግጦሽ እጦት እዕምሮ ላለው ሰው እኔ እንጃ ያማል! ያሳምማል፣ወገኖች በጣም ያማል! እኔን ያመኛል እናንተስ?
ታድያ ወደስልጣን ለምን ተመጣ ቢባል ለኪስ አብዩት ማደፈንዳት አለባቸው ሰፈርተኞቹ ጉልበተኛች
የተዘረፈ ገንዘብ መጠን ማን አውቆት ገንዘቡን ዘረፉ ሃብቱን አሸሹ ይህ አልበቃ ብሎ ደግሞ እምነት የለህም እምነትህን ጎሳ ሰፈርህን እምንሰጥህ እኛው ሰልጣን ላይ ያለነው እያሉን ነው
ሳ.አ
ምክር ጠፍቶ ምክር ተሳስቶ
ማረሻው አንድ ብር ምንሺር በመቶ
አለመታደል ሁኖ ወንድም ወንድሙን እየገደለ
ይኸው እየተገዳደል እዚህ ደረስን ምን ይሻላል?