በአዲስ አበባ የዉሃ እጥረት ከኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ጋር የተያያዘ ነዉ ተባለ – VOA

Addis Ababa hit with severe water shortage
በአዲስ አበባ የዉሃ አቅርቦቱ ከኤሌክትሪክ ሃይል ችግር እጥረት ጋር የተያያዘ እንደሆነ ነዋሪዎች ይናገራሉ። መለስካቸዉ አመሃ የአስኮ አካባቢ ነዋሪዎችና ዉሃ ማደያ ጣቢያ ሃላፊን አነጋግሮ ተከታዮን ዘግቧል። ያድምጡ >> listen