የኦሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሕብረት ምክትል ሊቀ-መንበርና ሌሎች ሁለት ሰዎች ታሰሩብኝ አለ – VOA VOA Amharic March 30, 2016 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ታሳሪዎቹ ላለፉት አምስት ቀናት ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡ ዘጋቢያችን መለስካቸው አምሃ ያደረሰን ዘገባ ጠቁሟል