“ግብር ለሚገባው ግብር ገብሩ”

ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ

Prof. Getachew Hahile. ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ

የክርስቲያኖቹ መጽሐፍ “ግብር ለሚገባው (ሹም) ግብር ገብሩ” ይላል። ግብር ለማይገባው እንደወያኔ ላለ ገዢ ግን ግብር ስለማይገባው አንዲት ቀይ ቤሳ አታቅምሱት ማለቱ ነው። ጊዜ ስለሰጠው ቀምቶ ይወስዳል። ግን ብዕሬ ስቦኝ ነው እንጂ ለማለት የፈለግሁት እንኳን “አድናቆት ለሚገባቸው የኦሮምኛ ተናጋሪ የጎሣ ፖለቲከኞች አድናቆት ስጧቸው” ለማለት ነበር።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

7 Comments on ““ግብር ለሚገባው ግብር ገብሩ””

  1. “… የበረይቱማና የቦረን ልጆች ኦሮሞ የሚባል አንድ ህዝብ ሳይሆኑ፣ “ኦሮሞ የሚባል አንድ ህዝብ ነን” ብለው ዓለምን አሳመኑ።”
    You call yourself “Professor Getachew Haile” and every body accepts that. In the same token, if the people call themselves Oromo and the world accepts it, why the hell does it bother YOU??
    “የጋራ ችግር ገጥሟቸው በጋራ አልመከቱም፤ በጋራ አጸፋ አልሰጡም።” What did they do in 16th century? What are they doing today? Or are you living in a different century? Obviously, you are scared that their old unity is taking root again. You try to list the names of Oromo clans and sub-clans, denying the underlying unity. “የነዚህ እንደ አሸን የሞሉት ጎሣዎቻቸው ታሪክ የአንድ ህዝብነት ሳይሆን …” This shows that, because of the multitude of the branches, you could not see the stem! As someone said: I can not see the forest because of the trees!
    Oromos do not need some one like you to list their clans. A true oromo knows and has to know his/her genealogy and how each branch is related.
    It seems that you are competing with Abba-Bahrey, that 100 years from now, your scribbling under the above title would be taken as the exhaustive history of the Oromo by some one like your. Dream on.

  2. አዲስ ታሪክ ለመጻፍ ከመባዘን፣ ካለው ተነስቶ ማጣራት የሚሻል አይሆንም ወይ፣
    ግዜ ያለፈበት የትግል ስልት ይዞ ሰዉን ከማስፈጀት እና ተስፋ ከማስቆረጥ፣ አርፎ መቀመጥ በሳልነት ይመስለኛል።
    ዘለፋ ደግሞ ያላዋቂነት ምልክት እንጅ ሌላ ሊሆን የሚችል አይደለም። ስለዚህ ሃሳብን በሃሳብ መሞገት እንጅ ትልቅ ሰዉን መዘርጠጥ ጥሩ አይደለም።
    ፕሮፌሰር ጌታቸውን አመሰግናቸዋለሁ ለሁሌ ትምህርታቸው ያሁኑንም ጭምር ማለቴ ነው።

  3. He will die with his rotten ideas. Who cares, but he will continue to live with Oromophobia in the hell.

  4. I don’t think ‘z professer’ has wrote this paradox idea with normal mind. Ether he intoxicate with oromophobia thinking or he lost his power of thinking. Any way I am chosing the following song for him….. “we dingirgir .. Wey dingirgir…. Mela yata fiqir….”

  5. የተጭበረበረ ገንዘብ ከኢትዮጵያ ወጥቷል!
    ከኢትዮጵያ የተዘረፈው ገንዘብ መጠኑ መጠኑ በትክክል አይታወቅም እሚያቁት ሌቦቹና የሌቦች ተባበሪዎች ገንዘቡን የሚያስቀምጡበት ሃገር መንግስታትና ርደታ ሰጭ ነን ባዩቹ ሌሎችም የወገን ነጣቂዎች ብንላቸው ነው ሌላ ሰም ይውጣለቸው
    በእኛ አነጋገር ሌብነት፣ንጥቂያ፣ዘርፋ፣ቅሚያ፣ማጭበረበር እነለዋለን
    በብልጣብልጦች አጠራር ግን ሙስና ይሉታል አዎን በቡድን ተደራጅተው ይባስ ብሉ ከጎሳዎች መካከል ለስርቆት የሚሆነው ሰው(ሰዎች) በሹመት፣በትምህርት፣ደም በተቃቡ ሰዎችን መካከል ሽፋን በመስጠት ወደማዕካላዊ በማምጣት የሚዘረፈው ገንዘብ ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ በመሄድ ላይ ነው
    አሁን በሃገሪቱ ያለው ርሃብ ፣ጠኔ፣ድርቅ ያለው የውሃ የግጦሽ እጦት እዕምሮ ላለው ሰው እኔ እንጃ ያማል! ያሳምማል፣ወገኖች በጣም ያማል! እኔን ያመኛል እናንተስ?
    ታድያ ወደስልጣን ለምን ተመጣ ቢባል ለኪስ አብዩት ማደፈንዳት አለባቸው ሰፈርተኞቹ ጉልበተኛች
    የተዘረፈ ገንዘብ መጠን ማን አውቆት ገንዘቡን ዘረፉ ሃብቱን አሸሹ ይህ አልበቃ ብሎ ደግሞ እምነት የለህም እምነትህን ጎሳ ሰፈርህን እምንሰጥህ እኛው ሰልጣን ላይ ያለነው እያሉን ነው
    ሳተናው አሊ

  6. ጡት ነካሽ ከሃድ ምን ጊዜም ለኢትዮጵያ የማይተኙ የባንዳ ልጆች ጡት ነካሾች
    አዲሱ ካርታቸው እስከ ጋምቤላ አባይ ድልድይ ደጄን ከተማ ወረድ ብሎ ከወሎ እስከ ሃይቅ ድረስ የወያኔ ከዚያ ከሸቢያ ጋር ውህደት ማሃካሄድ ኢትዮጵያን ማዳከም፡፡
    ሰ.አ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*