ትዝታ ነው የሚርበን?

አስፋ ጫቦ

Ato Assefa Chabo. አቶ አስፋ ጫቦ

ትዝታ ነው የሚርበን

ላናገኘው ላይጠግብን ብሏል ወዳጄ የነበረው ጸጋዬ ገብረ መድኅን

ለመሆኑት ትዝታ ምንድነው? ዘፈፍን ነው? እንጉርጉሮ? ኩርኮራ? ማላዘን?ሐሳብ ልጓም የለውምና እንዳሻው ወደላይ ወደታች፤ ወደውስጥ ወደውጭ፤ ወደፊት ወደኋላ፣ ወደየሚታይ ወደሊታይ ወደማይቻል ይሔዳል፤ ይጓዛል፤ ይተናል፤ ይበናል፤ ይመላለሳል፣ ይመለሳልም። “ማን አለኝ ከልካይ!” መሆኑ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

3 Comments on “ትዝታ ነው የሚርበን?”

  1. ዛሬ በኢትዮጵያ አማራ መሆን ህይወት ያስከፍላል ለዚህ ነው ጎንደሬውን፣ወሎዩውን፣ሸዋውን፣ጎጃሜውን አማራ አይደለም ያለው ወያኔ፣ሻቢያ፣ሱዳን፣ግብጽ እስራኤል አሜሪካ/.ሲ.አ.ኤ/ ለአማራ እየተሰጠ ያለው ርዳታ የተበረዘ ሆኖ ሲገኝ በኮምቦልቻ መጋዘን ውስጥ ይህ እህል የተበከለ ስለሆነ ለአማራ ሕዝብ ይስጥ ያለው ወያኔ በአማራ ላይ ያለውን ጥላቻና የዘር ማጥፋት ዘመቻ ክፍል ነው
    አማራን የትም ቦታ ተከታትሎ ማጥቃትና ማዳከም ብሎም ማጥፋት አላማቸውና ግባቸው ነው!
    ሰ.አ

  2. አቶ አሰፋ፥በእርስዎ አተያይ ምን አይነት ኢትዮጵያ ነበር ማየት የሚፈልጉት ? ? ? ? በደርጉም ጊዜ ሁሉ በእጅዎ ሁሉ በደጅዎ ነበር።ወያኔም ሲመጣ ጨርቅዎን አንጥፈው ተቀበሉት። ስየ የትግራይ ትግርኝ ህልማቸውን ሰንቀው ነው አዲስ አበበ የገቡት።ምሥጋና ለፈጣሪ የስየ ትግራ ትግርኝ ህልምጠፍቷል ባይባልም እስካሁን በእግሩ ቁሞ አልሄደም።እርስዎን ትዝታው የገደለዎት የደርጉ ትዝታ ውይንስ የወያኔው ? ? የትኛው ትዝታ ? ? በደርጉም እስከተስፋየ ወ/ሥላሤ ቢሮ መሄድ የቻሉ ነዎት፥በወያኔውም እስከ ታምራት ላይኔ(አይኑ ይጥፋ)access የነበረዎት ሰውየ ነዎት።የት ነው የቆሙት? ? ? Just wondering! ! !

  3. Lemn metshaf aytsfum…eskahun gazeta lay yetsafutn sebsebew malete new….le zeketew sene tsehufachn tensae yehon neber….meselegn..malet yabezalu enji Werk tsehafi not…Yebertu

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*