ወንድም እህቶቻችን የት አሉ?
ግርማ ካሳ

ሁለት ወንድማማቾች ናቸው። ቃየን እና አቤል ይባላሉ። በዘፍጥረት ምዕራፍ 4 ላይ የተጻፈው ነው። “ቃየን አቤልን ና ወደ ሜዳ እንሂድ አለው። በሜዳም ሳሉ ቃየን በወንድሙ አቤል ላይ ተነሳበት። ገደለውም” ይለናል ቃሉ። ደም ፈሰሰ። የወንድም ደም በወንድም እጅ። እግዚአብሔር በሆነው ነገር አዘነ። ለቃየንም ጥያቄ አቀረበለት። “ወንድምህ አቤል ወዴት ነው?” አለው። ቃየንም መለስ “ እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝን?” አለ።
Fesam! na na ezih awra….
የተጭበረበረ ገንዘብ ከኢትዮጵያ ወጥቷል!
ከኢትዮጵያ የተዘረፈው ገንዘብ መጠኑ መጠኑ በትክክል አይታወቅም እሚያቁት ሌቦቹና የሌቦች ተባበሪዎች ገንዘቡን የሚያስቀምጡበት ሃገር መንግስታትና ርደታ ሰጭ ነን ባዩቹ ሌሎችም የወገን ነጣቂዎች ብንላቸው ነው ሌላ ሰም ይውጣለቸው
በእኛ አነጋገር ሌብነት፣ንጥቂያ፣ዘርፋ፣ቅሚያ፣ማጭበረበር እነለዋለን
በብልጣብልጦች አጠራር ግን ሙስና ይሉታል አዎን በቡድን ተደራጅተው ይባስ ብሉ ከጎሳዎች መካከል ለስርቆት የሚሆነው ሰው(ሰዎች) በሹመት፣በትምህርት፣ደም በተቃቡ ሰዎችን መካከል ሽፋን በመስጠት ወደማዕካላዊ በማምጣት የሚዘረፈው ገንዘብ ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ በመሄድ ላይ ነው
አሁን በሃገሪቱ ያለው ርሃብ ፣ጠኔ፣ድርቅ ያለው የውሃ የግጦሽ እጦት እዕምሮ ላለው ሰው እኔ እንጃ ያማል! ያሳምማል፣ወገኖች በጣም ያማል! እኔን ያመኛል እናንተስ?
ታድያ ወደስልጣን ለምን ተመጣ ቢባል ለኪስ አብዩት ማደፈንዳት አለባቸው ሰፈርተኞቹ ጉልበተኛች
የተዘረፈ ገንዘብ መጠን ማን አውቆት ገንዘቡን ዘረፉ ሃብቱን አሸሹ ይህ አልበቃ ብሎ ደግሞ እምነት የለህም እምነትህን ጎሳ ሰፈርህን እምንሰጥህ እኛው ሰልጣን ላይ ያለነው እያሉን ነው
ሳ.አ