የመለስ ፋውንዴሽን ተዘጋ! (ነፃነት ዘለቀ ነኝ ከአዲስ አበባ)
ይህን የመለስን ፋውንዴሽን መዘጋት በሚመለከት “ዜና ላድርገው ወይንስ መጣጥፍ?” ብዬ ብዙ ተጨነቅሁ፡፡ ዜናም ላድርገው መጣጥፍ መቼም እስካሁን የቀደመኝ እንደማይኖር ተስፋ አለኝ፡፡ ወደሰበር ዜናው ላምራ፡፡
የሕዝብ ዋይታ የፈጠረው ዕንባና ያፈሰሰው የንጹሓን ደም ፈጣሪ ዘንድ ጮኸው ባመጡት የጸሎት መልስ ለገሠ ዜናዊ – በፖለቲካዊ የብዕር ስሙ መለስ ዜናዊ – የሚባለው ሽፍታ የዛሬ አራት ዓመታት ገደማ ከሥሩ ተግነድሶ አይሞቱ አሟሟት መሞቱ የሚታወስ መሆኑን የገለጸልን ይህን ሰበር ዜና ያደረሰን ግለሰብ በመቀጠልም በዚህ ዱርዬ ሀገር አጥፊ ስም ተቋቁሞ የነበረውና ካዛንቺስ አካባቢ የሚገኘው ፋውንዴሽን ላልተወሰነ ጊዜ መዘጋቱን ጠቁሟል፡፡
አቶ ነፃነት ዘለቀ የሚባሉ – ባጋጣሚ ሆኖ የዜናውም ዘጋቢ እርሳቸው ናቸው – የአዲስ አበባ ኗሪ ዛሬ መጋቢት 16 ቀን 2008 ዓ.ም – በዕለተ ኪዳነ ምሕረት – ከቤታቸው ወደ ሥራቸው ለመሄድ ዝምቡን እንኳን እሺ የሚልለት ሰው ሳይኖር ኦናውን ተገትሮ በሚውለው በዚያ ፋውንዴሽን አጠገብ ሲያልፉ የተመለከቱት ነገር ከባድ ምልኪያዊ ገጽታ እንዳለው የደረሱበት መሆኑንም አልሸሸጉም፡፡
ዝርዝሩን በተመለከተ እንዲህ በማለት ገልጸዋል – አቶ ነፃነት፡፡ “ዌል፣ እኔ ኖርማሊ ጧት ጧት ወደ ሥራ የምሄደው በዚህ የመለስ ፋውንዴሽን በሚሉት መንገድ አስታክኬ ነው – ብዙም የምታከክ ደግሞ እንዳይመስልህታዲያ፤ እናንት ጋዜጠኞች አንድን ነገር ኤግዛጀሬት እንደምታደርጉና ነገሮችን እንደምታዛቡ አውቃለሁ፡፡ እርግጥ ነው አክቹዋሊ እዚያ አካባቢ ስደርስ ወደፋውንዴሽኑ ማየትን አልወድም፡፡ ሰውዬው በቁሙ ያስጠላኝና የእናቴ ገዳይ ያህል እቆጥረው ስለነበረ በዚያ የማልፈው ደሜ እየተንተከተከ ነው – ዩዥዋሊ፡፡ ዛሬ ግን ለየት ያለ ነገር ታዘብኩና የመኪናየን ፍጥነት በረድ አድርጌ በመስኮት በኩል ስመለከት ከዐድዋ ድልድይ አቅጣጫ የመጣ የሚመስል አንድ ላንድክሩዘር በመናኸሪያ ሆቴል አቅጣጫ በኩል ከሚገኘው የፋውንዴሽኑ ዋና መግቢያ የበሩ ኮለን ጋር በመጋጨት በሩን ዘግቶ ቆሞ አየሁ – በትዕዛዝ በሩን ለመዝጋት የቆረጠ ይመስላል፡፡ ወደግቢው የሚወስደውን መንገድ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ዘግቶታል፡፡ ከሰው በቀር ወደግቢ መኪና አያስገባም – ለነገሩ ከዚያች ውሻ ሴት በስተቀር ሌላ ሰው ማን ሊገባ እንደሚችል አላውቅም – (ውሻ ማለቴን በዜናህ እንዳታቀርበው ታዲያ ፤ እናንተ እኮ አትታመኑም – አደራህን ኤዲት አድርገህ አውጣው ኦኬ?) ብዙ ሰዎችም ዙሪያውን ቆመው ጉድ ጉድ ይላሉ – “ድ” እንደማይጠብቅ አንባቢዎችህን ንገራቸው – አለበለዚያ ምን ድግስ ኖሮ ነው ‹ጉድ ጉድ› (አሁን ‹ድ› ይጠብቃል) የሚሉት እንዳይሉህ፡፡ እንደምገምተው ብዙዎቹ ሳይደሰቱ አልቀሩም፤ ግን በላይ ያዘኑ መስለው ሊፓቸውን ይመጣሉ – ‹እምጵ› እያሉ፡፡ ግጭቱ ከባድ ቢመስልም የተጎዳ ሰው ግን እንደሌለ አንገቴን በመስኮት አስግጌ የጠየቅሁት አንድ ሰው ነግሮኛል፡፡” በማለት ፋውንዴሽኑ ቢያንስ ያ ላንድክሩዘር እሰኪነሳ ድረስ ተዘግቶ እንደሚቆይ አስረድተዋል፡፡
“በዚህ በፋውንዴሽኑ መዘጋት ምን ተሰማዎት?” ተብለው የተጠየቁት አቶ ነፃነት ሲመልሱ “ኦፍ ኮርስ ምንም አልተሰማኝም ልልህ አልችልም፡፡ ግጭቱ ባይደርስ ደስ ይለኛል፡፡ በተለይ ከመጠነኛ የንብረት ዲስትራክሽን ውጭ የሰው ላይፍ ላይ ምንም ሃፕን ያደረገ ነገር ባለመኖሩ ደስ ብሎኛል፡፡ በት ኦን ዚአዘር ሃንድ ላንድ ክሩዘርን የመሰለ ሚጢጢየ ካር ኦር መኪና ኢፍ ዩ ላይክ ሳይሆን የሆነ ዩ ኖው የፋውንዴሽኑን ግቢ ብቻ የሚያህል ሜቴዎሮይድ ቢወድቅበትና ድራሽ አምላኩ ቢጠፋም የምጠላ ፐርሰን አይደለሁም – ኤግዛክትሊይ ኤ ካይንድ ኦፍ ዛት፡፡ ቱ ዩር ሰርፕራይዝ ይሄ ላንድክሩዘር በሩን እንዲህ ልክክ አድርጎ በግጭት ምክንያት መዝጋቱ ኢት ኢዝ ሪሊ ኦሚነስ – ማለቴ ምልኪያዊ ነው፡፡ ይህ ያልተጠበቀ ክስተት ግቢው በቅርቡ እንደሚዘጋና ለሌላ ፍሬያማ ተግባር እንደሚውል ይጠቁማል፡፡ ሶሪ እቸኩላለሁ፡፡ ሌላ ነገር ባትጠይቀኝ ደስ ይለኛል” በማለት ወደ ሥራቸው ለመሄድ ማቆብቆባቸውን በሰውነት እንቅስቃሴያቸው ቢጠቁሙም የያዛቸው ጋዜጠኛ ቀላል ባለመሆኑ “ጥሩ ነው፣ በንግግርዎ ጣልቃ እንግሊዝኛን የሚጠቀሙት ለምንድነው?” ሲል ጠይቋቸዋል፡፡ መልሳቸውም “ሂድና ኢቲቪን ጠይቅ፣ ሂድና ወያኔን ጠይቅ፣ ሂድና በየስብሰባውና በየዐውደ ጥናቱ በእንግሊዝኛና ዐማርኛ ጉራማይሌ በቅጹ ሳያውቅበት እያወለጋገደ የሚንተባተበውን ምሁርና ካድሬ ጠይቅ፣ ሂድና ስሙን ሲጠየቅ ባላስፈላጊ ሁኔታ ሳይቀር ‹አክቹሊ ስሜ ገረመው ነው› የሚል ዓይነት ጉራማይሌ ሠርክ የሚነገርባቸውን ኤፌሞች ጠይቅ፣ ሂድና የተማርኩ ነኝ የሚለውን ዜጋ በሙሉ ጠይቅ፣ ‹የሠራተኞች መጓጓዣ› ማለት አቅቷቸው አይደለም እንዴ ዐማርኛን በመጸየፍ ‹ፐብሊክ ሰርቪስ› የሚል የዐማርኛ ጽሑፍ ሰማያዊ አውቶቡሶች ላይ ለጥፈው የሚያስቁን? እኔስ ታዲያ ከማን አንሳለሁ? ሁ ማይነስ ሁ አንተ!?” በማለት በንዴት መልሰዋል፡፡ አሁን የቸኮልኩት እኔ ጋዜጠኛው ሆንኩ – እርሳቸው እንደሆኑ ሥራቸውንም ረስተው ከኔ ጋር ሲያወሩ ቢውሉ ደስተኛ ይመስላሉ፡፡
በተዋዛ አቀራረብ ላደረስንላችሁ ጮማ ሰበር ዜና ምሥጋና እንደሚገባን በሾርኒ በመጠቆም በሌላ – ከተገኘ – ሰበር ዜና እስክንገናኝ ደህና ዋሉ በማለት የምሰናበታችሁ –
ከመለስ ፋውንዴሽን ቅጽር ግቢ ውጪ የተጠናቀረውን ዜና ያቀረብኩላችሁ ነፃነት ዘለቀ ነኝ ከአዲስ አበባ
ማሳሰቢያ፡- ይህንን ዜና በምስል ማስደገፍ ያልተቻለው በዚያ አካባቢ ፎቶግራፍ ማንሣት ከጤና አኳያ ጎጂ ሆኖ በመገኘቱ መሆኑን ከይቅርታ ጋር ማሳሰብ እንወዳለን፡፡ ጎመን በጤና፡፡ ለሥራ ያልደረሱ፣ ለምግብ ያላነሱ ልጆችን ቀፍቅፎ ከጅብና ከዓሣማ ጋር አላስፈላጊ ልፊያ ውስጥ መግባት ብልኅነት አይደለም፡፡
እልልል… ይህን አውሬ ሳየው ደሜ ይፈላል ምእራብያኑ ፍንኳንም ገደሉት ለአለም የማይበጅ ልማታዊ ብሄርተኛ ሽብርተኛ መሪ ነው።
ሞት ለወያኔ እውነትም ይህ ናዚ ከሞቶ ለውጥ ብቅ ብሏል በርቱ
No one can stop the work of Prime Minister Meles’s foundation ! The people of Ethiopia have proposed the name of the new
Stadium to be named
by His Excellency Prime minister Meles Zenawi.
Source Bercha house/ Chat Tera.
All this nonsense in Mereja are 100% written while on Bercha.
ሳሞራ የኑሥ እና በረከት ሥምኦን አዜብ መሥፍንን ጫካ እያሉ ሥሟን ላምሮት ብለው አውጥተው በፈረቃ ይተኟት ኖረው ዙር የደረሰው ለገሰም ጥኡምቲ ብሎ ከመሀላቸው ገንጥሎ ወሰዳት እናም እቺ ሸርሙጣ በፋውዴሽን እና አረንጓዴ ልማት ችግኝ ተከላ በርካታ የፊንፊኔ ዙሪያ መሬቶችን አጥራለች ይህ ቅርምት መልኩን ቀይሮ እንደሰላም ባስ ታዩታላችሁ።
መለሥ ሞቷል የገደልኩት እኔ ነኝ ዝርዝር መፅሀፈ ግድያው በቅርቡ ለእትም ይበቃል ወያኔ ትግራይን ሥትገነጥል በመለሥ ሥም የሚጠራ ሰው ቀርቶ ድንጋይም አይኖርም ሥሙ ከታሪክ መሀደር ይፋቃል ባንዳ ሀውልት የለውም ወዲ ለቆማፅ።
…የበላው ይመለስ
ከቢሾፍቱ ባሥ መገጣጠብያ
አንዳንድ ወያኒዎች ሹክ እንዳሉን አዚብን መለስ ያገባት ወልቃይትን ወደትግሪ ለመጠቅለል መጠቀሚያ ነው ተብላል አንድ ቀን ጉዱን ታወጣወጥው ይሆናል የወልቃይትን ሲቶች እየጠለፉ አገር ለመውረር መጠቀም ስራዪ ብለው ሰርተዋል እነዚህ ሰዎች የሚገርሙ ፍጥረቶች ናቸው ምነው እንደ አምሃራና እንደ ኦሮሞ በፍቅር እየተዋለዱ ኢትዮፒያ የኢትዮፒያነች ቢሉ ዳሩ ግን ባንዳዎች ስለሁኑ ታሪካቸው ነው እኒ ይሂ የኢትዮፒያ ቶፕ የባንዳ ቲሮሪስት አይሲስ መሪ መለስ ዚናዊ የሚባል ሰውዪ ሳይ ከመሞቱ ይልቅ በህይወቱ አቢ አበበ ገላው ጊቶቹ ፊት የኢትዮፒያን ህዝብ ፓርላማ ጠቀምጦ ወንበር እየደበደበ እንዳዋረደ ቀልቡን ነስቶ አስደንግጦ አባንኖ ወደ መሪት ማቀርቀሩን ነበር ከሁሉ ነገር ያስደሰተኝ በዛው አሸለበ ደግሞ ፋውዲችናቸው ይውጣ ለመዝረፍ ታክቲክ ነው
ጥሩ ነው ሁሉም ነገር
A U is gonna
renamed by the most
likable and respected Prime minister of ETHIOPIA Meles Zenawi. Congratulations to
the Ethiopian people !
Aye woyalawoch yetim betehiedum yematbeslu inante
Inde wushochu chuhu
Igna nurowun inenorlachoaln.ye doro manqia lejoch .
Tadia igna yalnorn
maan yinur demachinin afsesin
Gegina wondmochachenin asewutn neaw. Fesam
Aram
I for one don’t care if the foundation closed, what I want is the so called foundation to be bombarded to the ground. that will satisfied me.
Commenter above
you must be from the Jihadist Dimtsachin
Yesema group . I wonder what pleasant you in
killing , bombing , and then fucking for the
rest of your life . What a pathetic .
males is not a hero.please reed etihopian history! And tinke again
Duket hula, gana ergten new megazachu,men abash tamachalashe?hodam amahra en gala, lek asgabanachu. Lachame amahra hula. Yatigray hezeb werke en jegena monache asyetnachuale, kamese aslabsenachu. 30 million wergate Amhara bechfelke enda melese ande aywatachume.moto enkwane semu sensa metganubat yetafacwale. Kezanam hezb,shiba
Selasa Million Galla tefechito tebokto indgna bifter annd (one)
Melesin aywetawum
Ine Lencho Leta iko
Igerun yemiytbu nebru are you kidding ? kkkkk
Yan abie ambojbujot qezno yemotewn legese meles cenawi nebsun siol yagbat.
Astemarin angole – zegemtun sbhat negan be ganjaw miyard and ende abie balesuri demo betegeñe.
Alemash says:
March 26, 2016 at 9:00 am
Yea, you’re right, the wise Oromos can’t be compared with him. One spoon ricin is enough to poison an entire well. That was what your evil boss was good at.