ሰላም ወዲ ተስፋይ ( ሄኖክ የሺጥላ ) BOYCOTT BEZA FILM
ሰላም ወዲ ተስፋይ ( ሄኖክ የሺጥላ )
ስለዚ’ች ልጅ ትንሽ ኣውቃለሁ ። ቤተሰቦቿ የኣዜብ መስፍን የቅርብ ዘመዶች ናቸው ። ራሷ ኣርቲስቷ ኣዜብ መስፍን ተወልዳ ካደገችበት ኣካባቢ ተወልዳ ያደገች ልጅ ነች ። የመለስ ዜናዊ ልጅ (የሰመሃል መለስ ) የቅርብ ጓደኛ ስለመሆኗም ኣውቃለሁ። ራሷም ባንድ ወቅት ስትናገር ሰምቻለሁ ። ምናልባት ኢሉዥን ከሰማሃል መለስ ጋ ጥንብዝ ብለው ሰክረው በወታደር ኦራል ፥ በኣዜብ ጎላ ጋርዶች በሸክም ሲወሰዱም ኣይቻለሁ ። ስለዚህ ይህችን ልጅ ይህንን ፊልም እንድትተውን መምረጣቸው ብዙም ኣይገርምም ።
ስለ ፊልሙ
ወያኔ የጠላውን በዶክመንተሪ የወደደውን በትሪ እየጋበዘ ሲያቀርብልን ኣይተናል ።ያም ሆኖ መጠየቅ ያለብን ኣብይ ጥያቄ ያ «ተራራውን ያንቀጠቀጠው ትውልድ» ዛሬ እንደ ኣዲስ ምን ብቅ ኣደረገው ? የሚለውን ነው። እንደሚመስለኝ ይህንን ፊልም የሰሩት በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ለማግኘት ኣይመስለኝም ፥ ኣይደለም ፊልም እውር ቢያበሩ፥ ሽባ ቢተረትሩ ፥ውሃውን ወይን ፥ ሁለቱን እንጀራ 90 ሚሊዮን መሶብ እንጀራ ቢያደርጉት የሚከተላቸው ፃድቅ ኣይደለም መናፍቅ ኣያገኙም። ይህንን እነሱም ያውቃሉ እኛም እናውቃለን ። ትናንት ኣይደለም ዛሬ እያደረሱ ያለውን ጭካኔ የተሞላበት ኢ ሰብዓዊ እና ዘግናኝ የሆነ የ ጅምላ የዘር ማጥፋት ወንጀልም በዚህ ፊልም ሊቀድሱትም ኣስበው ኣይመስለኝም። ህዝቡ የብሶት ጫፍ ላይ ባለበት ሆኔታ፥ ፍፁም በተጠሉበት እና ብሎም የመውደቂያቸው ዋዜማ በሆነበት ስዓት ግን ይህንን ፊልም ያሰራቸው እንደ እኔ ሁለት ምክንያቶች ይመስሉኛል ። ኣንድኛውን እነሱም ኣያውቁትም ።

ምክንያቶቹ
1ኛ ስለ ጀግንነታቸው እና መስዕዋትነት በማውራት ፥ የህዝቡን ስነ ልቦና ለመስለብ ።
2ኛ የኣምባ ገነኖች ዘረ መል ( DNA ) መሰላል የተያያዘው በግብዝነት ስለሆነ የግብዝነታቸውም ውጤት ስለሆነ።
ከላይ የጠቀስኩትን እና በተራ ቁጥር 1 ና 2 ላይ ያስቀመጥኩትን ምክንያት እንደ ወያኔ ሁሉ ደርግም ተጠቅሞበታል ። በ 10ኛው የኣብዮት በዓል ላይ ደርግ ( በ ወቅቱ የኣቢዮት ኣደባባይ) እየተባለ በሚጠራው ቦታ ላይ ለኣለም ህዝብ ኣውጥቶ ያሳየው የጦር መሳሪያ እና መሰል ተግባሮች ፥ የደርግን ጥንካሬ ሳይሆን ግብዝነት ያሳየ ስለመሆኑ ለመረዳት 7 ኣመት ነው የወሰደብን ። ይህ በሊቢያም ጋዳፊን ከቤተ መንግስት ኣውጥቶ ጉድጓድ ውስጥ የደበቀው ግብዝነት መገለጫ ባህሪ ነው ፥ ይህ የህወሓት ( ወያኔ) ባህሪ ባይሆን ኖር ምናልባት ያሳስብ ነበር ።
ስለዚህም የዚህ ፊልም በዚህ ሰዓት ተሰርቶ ለህዝብ መቅረብ ዋነኛ ኣላማውም ፥ ህዝብን ለማስፈራራት ፥ ብረት ለበስ ሰውነታቸውን በህዝቡ ህሊና ውስጥ ለመሙላት ነው ።
ይህ ፊልም ከጀግንነታቸው ይልቅ ስለ እውነት ያስታወሰኝ ነገር ኣንድ ባደኩበት ኣካባቢ ፥ ያረጀ የሰፈር ( የመንደር ) ጉልቤ ያደርግ የነበረውን ነው ።

ይህ ጉልቤ ( ጉልበተኛ ለሚለው ኣህፅሮት ነው ) ፥ በጉብዝና ወራቱ የኣካል ብቃቱ እጅግ የሚገርም ፥ ጠንካራ እና ብርቱ የነበረ ሰው ነበር ። ኋላ ላይ ሲያረጅ ፥ በጉልበተኝነቱ ይደመሙ የነበሩ ሰዎችን ኣስማምቶ ጫት ቤት ከፈተ ። በዚያ ጫት ቤት ውስጥ በጉልበተኝነት ዘመኑ ጥርሳቸውን ያረገፋቸውን ሰዎች ሰብስቦ ፥ ግድግዳው ላይ የወጣትነት ዘመን ጡንቻውን የሚያሳይ ፎቶ ለጥፎ ፥ በኮሰመነ እና በመነመነ ተክለሰውነቱ እየፎከረ ሲቅም የሚውል ና በተሸናፊዎች ተከቦ ፥ በዚያች የበሬ ግንባር በምታክል ጫት ቤት ውስጥ « ኣንተ እኮ!» እየተባለ ሲወደስ ና ሲሞገስ የሚኖር ሰው ነበር ። ለኔ ህውሓት ከዚህ ካረጀ ጉልበተኛ በምንም ኣይለይም ። ፊልሙም እንደዚሁ ጉልበተኛ ግድግዳ ላይ የተለጠፈ የጫት ቤት ስዕል እንጂ ሌላ ምንም ሊሆን ኣይችልም ።
እርግጥ ትግላቸውን ያመልኩታል ። እናውቃለን ! መታገል ለመታለል የሆነብን እኛ ግን እነሱም ፥ ቁምጣቸውም ፥ እንደማይረቡ እናውቃለን ! እንደውም እንናገር ከተባለ ወያኔ ኣዲስ ኣበባ ሲገባ ይዞ ከገባው ና ትክክለኛ የራሱ ንብረት እና የማንነታቸው መገለጫ የምንለው እኛ « ቅማላቸውን» ብቻ ነው ። ሌላው በሙሉ የተዘረፈ ነው ። ይህንን ደሞ በፊልም ቀባብቶ ማሳመር የሚቻል ኣይመስለኝም!
ለምሳሌ
ኣንድ ሰው ዶክተር ስለሆነ ብቻ ህይወቱ እና ማንነቱ ስሙር ነው ማለት ኣይቻለም ። ምክንያቱም በገንዘብ እና ለገንዘብ ሲሉ ውርጃ የሚያካሂዱ ፥ የተበላሸ መድሃኒት የሚያሻሽጡ ፥ የሰውነት ኣካል የሚሰርቁ ፥ መርዝ የሚሰጡ ዶክተሮችን እናውቃለን ። ታጋይ ስለሆነ ብቻ ጀግና ነው ማለትም እንዲሁ ነው ።
ይህንን ፊልም በመናቅ ኢትዮጵያዊነቶን ያሳዩ!
ye ethiopia hisb bhedubet Yale trick negative inndemias kerachew alawokum. yemiasaznew ahunm etplf tugarochin hiowtina habt lemetebeck ye Tigray arsoader lig maleku new.
Henok! you got that right. Ethiopians have to boycott everything that is woyane. Everything, I said everything unless we are MF bummers.
Ke 20 yalanesu fabrika tgrai sisera tgrai woyanie, amara behzb bzatu 6 gizie, bemeriet yzotaw 5 gizie tgrain bibelTm hulet ye bira fabrika tesrtoletal, endisekr.
Oromo yebira fabrika, yesminto ena ye skuar fabrika tesertoletal.
Debub, afar ena sumali yeteseralachew fabrila yelem.
Ahun wede tgrai babur lemasgebat yageritun baget muaTto eyeteTeqem new woyanie.
Le abay megedebiya blo yesebesebewnm lebabur menged eyawalew new. Yih baberu lemtgeneTelew tgrai kewc eqa masgebiya new.
Abiet wurdet, ferinet ye badn, ohdd, dhdd/debub hzboch drjit, be eyametu baget letgrai fabrika endisera qumew yacafralu.
Ahun ye amara, ye oromo, ye debub, ye afar, ye somali tra new blo le menager ena fethawi ye fabrika gnbat lemesrat frat qofddo yzoachew, zmblew yayalu.
Baget ekul yemedeb asmeslo, lemenged sra, lemekelakeya, ledgoma, etc yetemedebewn betezewawari woyanie yiwosdewal.
Bequm mot yluachuhal yih new.
Ye Azeb Mesfin zemed aldelechem meknyatum Azeb Gondere nat. Selam tesfay ye Aksum lij nat gin Humera new yadegchew.
Ye tgrai woyanie dfret be eyametu fabrika letgrai sisera lielochn ancebcibu ylachewal.
Ye lielochm ferinet sayafru yancebecibalu.
Ahun demo andandoch fabrika sru eyale hzbu eyeweqesen mehonun tenagrewal.
Ye indutri mender blo afer kofer kofer argo woyanie mosebo sminto gzu blo aTr asaTroachewal.
Mnalbatm fabrika sayhon mekazen yaserachewal.
Ye babur mengedu tesrto smintow wode liela ager gebiya eskisheT yeblokiet mederderiya nachew.
Amara menged darcha be eye 3 woru teserto yeneberewn sminto ena ashiwa yebodadsna Telq sefa adrgo liela sminto ena ashiwa yeTefeTfewal.
Yemisera fabrika ke tgrai wuci aynorm, lematalel bcha new ye industri mender mebalu.
No more TPLF in my blessed home !!! I saied NO ! do you feel the pain of those oppressed in Ethiopia? Just Say No more TPLF in my home !
Kahunua seat jemro ye Teqlalaw etiyopiyawoch (woyanie yalhonu tgriewochm) angebgabi Tyaqie tgrai woyanie baschekuay slTan yilqeq new.
Mñotachnna tglachin tgrai woyanien maswoged new.
Becirash woyanien melkam astedader alTeyeqnm.
Becirsh woyanien behierawi megbabat alTeyeqnm.
Ahunm lehuleteña gizie lasawq yeTeyeqnew tgrai woyanie baschekuay slTan yilqeq new.
Minm liela neger tgrai woyanien alTeyeqnm.
Hulachnm be andnet betegeñew agaTami beglT, begnbar, bequrTeñnet, bemululb tgrai woyanie ahunnu lemnwoklachew sewochachn slTan asrekb malet alebn.
Kalasrekeben embi lante angezam hgeweT slehonk bewenjel teTeyaqi neh malet ena tera durye slehone begar wogten medemses alebn.
Woyane & associated group tried something to change the situtation becaus it is the time to go back to their cage.
I don’t know why this man hate Tiger?what is your problem we defeated your fathers in the battle field thus why you crying day and night.
Ante henok yetebalk shintam zere shintam atarfm. Drom kezerh mlas enji lib alfeterebachm. Befrhat keteweshekbet gudguad satweta ezaw tmotaleh.
One, I see!! that is why your Meles pee on his pants, when this “Yeshintam zer” exposed him? Hmm…. do you know the formula? I mean the war formula? TPLF-OPDO-All other parties= Zero. This what “yeshintam zer” doing today. Hiiiii ignorant woyane
ወያኔ ማለት እኮ?
፩ ለእንዳንተ አይነቱ ሄኖኮች፥ ኦነጎች፤ ኦብነጎች፥ ግንቦቶች፥ ደርጎችን የውጭ ዕድል ያስገኘ።
፪ ከኢትዮጵያ አልፎ። በሶማልያ፦ በላይበርያ፥ በዳርፉር፥ በሩዋንዳ፥ በቡሩንዲ፥ ደቡብ ሱዳን እና በአብያይ ሠላምን ያሠፈነ።
፫ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫዋ አዲስአበባ ከአውሮጳ ህብረት መቀመጫዋ ብራሰልስ በበለጠ ሠላምና መረጋጋት እንዲኖራት ያደረገ።
ከዚህ በላይ ምን ልበልህ?
Anonymous! አንድ የቀረ አለ እሱም የሱዳን ውሽማ። ልክ አይደለሁም ወይዘሮ Anonymousዬ?
Becouse they just know hate and killing. They don’t care about the future of their children.
ወያኔ ማለት እኮ?
፬ ኢትዮጵያ ከ2017-18 የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ም/ቤት ተለዋጭ አባል እንድትሆን ያደረገ እኮ ነው።
ይቀጥላል!
Anonymous! አንድ የቀረ አለ እሱም የሱዳን ውሽማ። ልክ አይደለሁም ወይዘሮ Anonymousዬ?
ፊልሙ ኢትዬጵያን አይወክልም አንድ ደደብ ቡድን ብሄርን ያማከለ ሥርአት ለማሥፈን የታልፕመ ነው ጥበብና የፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ ድሮም ለግዳጅ ዘመቻ የጥበብ ባለሞያዎች ግዳጅ ይወጡ ነበር አሁንም በሥውር ለአባይ….ወዘተ እንግልት ላይ ናቸው ነፃ ትውልድን መፍጠር ያልቻለ ፖለቲካን አንቅረን እንትፋው።
ወያኔ ምእራብያንን ያፈነበት ዘዴዎች
1 መሬት ለደቡብ ሱዳን መጠለያ በመሥጠት
2 በህዝብ ሀብት የተቋቋመውን የመከላከያ ሰራዊት
ሰላም ላሥከብር ብሎ የዶላር ጥማቱን በኢትዬጵያውያን ደም የለወጠ ልቡም ያበጠው ከቻይና የበልማት ሥም ከፍተኛ የጦር መሳሪያ መረዳቱ
3 በሶማልያ እያለቀ ያለውን ወታደር አሜሪካ በበጎ መሥዋትነት ሥላየችለትና 25% የሚሆነውን የኢትዬ.የመከላከያ ግብአቶችን ቀለም በመቀየር UN እንዲሁም AU በመቀባት ለግዥ የተመደበለትን ዶላር ወደትግራይ ካዝና እያሥገባ ይገኛል አንድምሽትግሬ በሱማሌ በዳርፋር በሱዳንም የሞተ የለም ሟች ወገን ከኦሮምያና አማራ ቤንሻንጉል ወታደሮች ናቸው
4 ቀዳማዊ ሀ.ሥላሴ ያቋቋሙትን የአፍሪካ ህብረት እንደ ማታለያ ከረሜላ ሥለሚጠቀምበት በውሥጡ ያሉትንም ሀላፊዎች በጥቅም በመያዝ የሀሰት ድጋፍ በውጭ ያሰራጫሉ ለምሳሌ የምርጫ ታዛቢነትና ሌሎችም…
5 የጤና ኤክሥቴንሽን “አንድም ወላድ ሴት” አልሞተብኝም እያለ የጎንደርን ሴትች መሀን ያረገበት ሽፋን ግን ወገን አሁንም በወባ በወሊድ በአተት እየረገፈ ነው
6 መሬትን ለ99 አመት ለውጭ ባንዳዎች ማከራየት መሸጥ በወረራ ያላገኙትን መሬት በገሀድ ለምነው በየቆንፅላው ኑ ውረሪን ጥሪ ይህው ህዝብን ጭሰኛ ሆነ በገዛ ሀገሩ
እነዚህን መሰል ምሰሶዎች እየተናዱበት ያለውን የሞተውን የመለሥ ራእይ በሙት ነፍሥ እየተንቀሳቀሱ ያሉትንም ግብአተ መሬታቸውን እናፋጥን
ሞት ለወያኔ
Hafret newr ayawq woyanie
gelo leqso yidersal.
Ye ethiopian dar denber Tebaqi
wetaderoch gedlo bekdetu mafer ena le wonjelu mhret meTeyeq sigebalw
awdsuy slegedelkuachuh ylal.
በፊልሙ ያለው ኣይነት ታሪክ ወያነ ፍጹም የለውም።ከሻእብያ ፊልሞች ኮርጆ ነው ታሪኩን የሰራው።
ደግሞ ብለው በፊልሙ መጡብን
Tesfegna, zelealem be shaebia stamelk tnoraleh.
Wowww