የአዲስ አበባ የታክሲ ማኅበራት በድርድር ወደ ሥራ ተመልሰዋል
ሰሞኑን ተግባራዊ የሆነውን የትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ ቁጥር 208/2003ን በመቃወም አድማ አድርገው የነበሩት የታክሲዎች ማኅበራት፣ ባሏቸው ጥያቄዎች ላይ ድርድር አድርገዋል፡፡ የታክሲ አሽከርካሪዎች በተለያዩ እርከኖች የተቀመጡትን ጥፋቶች ለሁለተኛ ጊዜና ከዚያ በላይ ጥፋት ሲፈጸም 14 ነጥቦች ያህል ከሞላ፣ ለስድስት ወር የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ዕገዳና የተሐድሶ ሥልጠና እንደሚወሰድ የሚደነግገውን ይህን ደንብ ተቃውመዋል፡፡
በደንቡ ላይ የአዲስ አበባ ታክሲ አሽከርካሪዎች፣ 13 የታክሲ ማኅበራትና ሦስት የሀይገር ሚዲ ባስ ማኅበራት ተቃውሟቸውን በደብዳቤ እንዳስገቡ፣ የብሌን ታክሲ ባለንብረቶች ማኅበር ሰብሳቢ አቶ ኑረዲን ቢታሞ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
ይኼንን የተቃውሞ ደብዳቤ ለፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን፣ ለአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ፣ ለትራንስፖርት ሚኒስቴር፣ ለተወካዮች ምክር ቤት የትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እንዳስገቡም አመልክተዋል፡፡
የሪከርዱ ምዝገባ የታክሲዎችን አሠራር ከግምት ውስጥ እንዳላስገባ የሚገልጹት አቶ ኑረዲን፣ የታክሲ አሽከርካሪዎች ጥያቄ መጀመሪያ እንዲመልስም ጠይቀዋል፡፡ አሁን የወጣው ደንብ ነጥቦችን በመመዝገብ የአሽከርካሪነት ብቃት መረጋገጫ ፈቃድ ዕገዳን መወሰኑ ትክክል እንዳልሆኑ የገለጹት አቶ ኑረዲን፣ በገንዘብ ብቻ መታለፍ አለባቸው የሚሏቸውን ጥፋቶችም ጨምረው አስቀምጠዋል፡፡ የታክሲ ታሪፍ ይሻሻል በማለት ለዓመታት የጠየቁ መሆናቸውን የሚገልጹት አቶ ኑረዲን፣ አቅርቦትና ትርፍ በማይጣጣምበት ሁኔታ ሪከርዱ ተግባራዊ መደረግ የለበትም ይላሉ፡፡
ከዚህም በተጨማሪ አራት ነጥብ የሚመዘገብበት መኪና ደርቦ መጫን ከከተማዋ የመንገዶች ሁኔታ ጋር የማይጣጣም መሆኑን ገልጸዋል፡፡ በደንቡ ውስጥ ግልጽ ያልሆኑ ጥፋቶችም እንዲሻሻሉ አስተያየታቸውን ለሚመለከታቸው አካላት እንዳቀረቡ አቶ ኑረዲን ይናገራሉ፡፡ የጥፋት እርከኖቹ በእኩል መንገድ መታየት የለባቸውም የሚሉት አቶ ኑረዲን የትራፊክ ቀይ መብራትን መጣስ፣ ጫት፣ አልኮልና አደንዛዥ ዕፆችን ተጠቅሞ መንዳት በአጠቃላይ የሰውን ሕይወት አደጋ ላይ የሚጥሉት በሪከርዱ እንዲያዙ ከታክሲ ባለቤቶችና አሽከርካሪዎች የተውጣጡ አባላት አስተያየት መስጠታቸውን አክለዋል፡፡
የካቲት 19 ቀን 2008 ዓ.ም. በፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን አዳራሽ ውይይት ከተደረገ በኋላ ሪከርዱ ለሦስት ወራት ያህል ተግባራዊ እንዳይሆን መደረጉ ተገልጿል፡፡ የአዲስ አበባ አሽከርካሪዎች የካቲት 21 ቀን 2008 ዓ.ም. ሥራ የማቆም አድማ የመቱ ሲሆን፣ ይኼም መረጃውን ካለመስማት ጋር የተያያዘ እንደሆነም አቶ ኑረዲን አክለዋል፡፡
ከተለያዩ የመንግሥት አካላት በተሰጣቸው ማስጠንቀቂያ መሠረትም በስልክ ለተለያዩ አሽከርካሪዎች እንደደወሉ የሚናገሩት አቶ ኑረዲን፣ ከየካቲት 22 ቀን 2008 ዓ.ም. ጀምሮ የታክሲ አሽከርካሪዎቹ ወደ ሥራ እንደተመለሱ ገልጸዋል፡፡
Reporter Amharic

Doctore Gregory of ICC said “for all the damage of Ethiopia, the Tigrians will pay the price it is the matter of time!” He is 100% true. Tigrians are not 7 million they are only 5million, the cancer of Ethiopian unity, the source of segerigation and ethnic group division! Tigrians are back ward mind of thinking, narrow nationalist, against multiculturalism and social way of life. In history Ethiopia always under the war zon because of the idiot Tgirians.
ኢትዪኦጵያን ወደ ዘመነ መሳፍንት እንድትገባ ያደረገውና ምስቅልቅሏን ያወጣት ስሁል ሚካኤል የተባለው የትግሬ ሰው ነው።ፀፄ ቴዎድሮስ መከራቸውን አይተው ያነን ሁሉ የመሳፍንት ስርአት ጠርገው አገሪቱን ወደ ነበረችበት ሃያልነት ሲመልሷት እንደገና ፀፄ ዮሃንስ ለሸረኛው ከፋፋይ ለእንግሊዝ ባንዳ ሆነው ከሰሩ በኋላ እንደገና ኤትዮጵያን ወደንበረው ምስቅልቅል መለሷት። የእንግሊዝን ጦር መርተው መቅደላ ያመጣው ይኸው የዛሬዎቹ ባንዳዎች አባት የሆነው ፀፄ ይሃንስ ነበር።”የቴዎድሮስ እንባ” የተሰኘውን መጽሐፍ እና “ስልጣን ተሻሚዎችና የተበከሉት የትግራይ ሰዎች”የሚለውን መጽሐፍ እያንዳንዱ ኤትዮጵያዊ ሊያነበው ግድ ይለዋል።እንደገና ፀፄ ዮሃንስ ምስቅልቅሏን አውጥቷት የሄደውን ኢትዮጵያን ደግሞ ፀፄ ምኒልክ መከራቸውን አይተው እንደገና አጠናክረዋት ከተስፋፊው የነጭ ቅኝ ገዥ ተከላክለው የታላቁ የአድዋ ድል ባለቤት አድርገውን አንገታችን በዓለም ፊት ቀና አድርገን መሄድ ስንጀምር አይ ይሄ ኢትዮጵያ የሚባል ጥቁር ሕዝብ ነጭን ያዋረደ እና በእራሱ የተማመነ እንዲያውም እራሱን ከነጭም በላይ አድርጎ እራሱን አንቱ ያለ ስለሆነ ለሌላው ጥቁር እና ለዓለም ጭቁን ሕዝብ መጥፎ የሆነ የአልገዛም ባይነት ምሳሌ ስለሆነ ይኸ መንፈስ መሰበር አለበት ብሎ ነጭ ብዙ ዓመት ሤራ ሲይውጠነጥኑ ከቆዩ በኋላ ዛሬ የባንዳዎቹን የልጅ ልጆች ከየተደበቁበት በመብራት ፈለገው እንደገና አሁን ለደረስንበት የውድቀት ታሪክ አበቁን።ነጭ ቁጭ ብሎ የውድቀታችን ቀመር ሲያውጠነጥን ይኸንን ሕዝብ እርስ በእርሱ ካልሆነ በስተቀር እኛ በቀጥታ ገብተን ልናሸንፈው ስለማንችል በጎሳው፥በኃማኖት፥በጎጥ …..ወዘተ እንዲባላ መደረግ አለበት ብለው ይኸው ተሳክቶላቸዋል።ግን ይኸንን ሴራም ሰብረን በድል እንደገና ክብራችን ማስመለሳችንና ምነልባትም ነጭ የማይደፍራትን ኢትዪጵያ እንደገና መልሰን እናቆማታለን።ይኸ ተስፋ በቅዱስ መጽሐፍ በግልጽ የተቀመጠ ስለሆነ ተስፋ እንዳንቆርጥ።የባንዳ ልጆች እንዳባቶቻቸው ሁሉ ይዋረዳሉ። ሠላም ለሁላችን።ትዮጵያ በክብር ለዘሏለም ትኑር።ሞት ለትግራይ ባንዳዎች ! ! ! !
Yandnet hayloch enberta, hulum negen ayawqm.
Mannm tegenTay asgenTay anlemameTm.
Andnetachn beqoraT tegadlo enaskebralen.
LetegenTay mret yelenm.
Alemm endih new.
@ Fano,
who is gregory, a ferenji ?
Dont trust him.
The problem is not the tigrians but the TPLF, one can even say the problem is not TPLF, it is the ferenjis.
If ferenjis had not put TPLF in power we would not have all the problems with TPLF today.
And the ferenjis knew very well about the nature of TPLF before putting it in power.
Simply, what the ferenjis did in 1991 G.C. was picking a psycho from a lunatic asylum, giving him arms and ammunitions and then putting him in a room full of kids and women. That kind of behaviour is totally irresponsible and inhuman, but that was what the ferenjis did.