በአዲስ አበባ ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት ተከስቷል::

በአዲስ አበባ ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት ተከስቷል::

በአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የሆነ የነዳጅ እጥረት የተከሰተ ሲሆን ነዳጅ ባለባቸው ማደያዎች መኪኖች እጅግ ረዥም ወረፋ ይዘው እንደሚታዩ የተገኙ የፎቶ መረጃዎች ይጠቁማሉ::