በምዕራብ ወለጋዋ ጉደቱ አርጆ የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ “የሰው ሕይወት ጠፋ” – VOA


የአዲስ አበባንና የፊንፊኔ ዙሪያ ዞኖችን የከተሞች ማስፊፊያ እቅድ ተንተርሶ ከተቀሰቀሰውና በኦሮምያ ክልል የተለያዩ ከተሞች የሚገኙ ትምሕርት ቤቶች ተማሪዎች ሲያካሂዱ የቆዩት የተቃውሞ እንቅስቃሴ የክልሉ መንግስት እቅዱን መተዉን ካስታወቀም በኋላ በአንዳንድ አካባቢዎች አሁንም መቀጠሉ ተዘገበ። የዘገባውን ዝርዝር ያድምጡ → listen

11 Comments on “በምዕራብ ወለጋዋ ጉደቱ አርጆ የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ “የሰው ሕይወት ጠፋ” – VOA”

  1. We support oromo not ligagam neftegna lezay, komal,meseri ye taytu lijoch, ye oromo ashker, kuli,buda, akatari, Mikegna,diha, we don’t need u leave ethiopia, otherwise be ashker for oromo people esat breaking news

  2. የዋሁ ሚሊሻ በሥጋህና በነፍሥህ ወያኔ እየነገደበት ያለውን በአፍሪካ ህብረት ሰላም አሥከባሪነት ሽፋን ከፍተኛ የዶላር ጥማታቸውን በደምህ እያወራረዱ በሱማሌ በሱዳን በሩዋንዳ ሥጋህን ለአሞራ ካሣውን ለኪሣቸው በማረግ እንዲሁም በአማራ በቤንሻንጉል ኦሮምያ የሚገኙ መርቀው የላኩህን ወገኖች በቀይ ሽብር እየረፈረፋቸው ይገኛሉ የኛ ጠላታችን ኣግአዚ መራሹ ወያኔ ነው በዘር በጎሣ የተዋቀረው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከአሁን በሀላ ምንም አይነት ሀገራዊ ሥሜት የሌለው መሆኑን እድታውቅ በቅርቡ ለሚፈጠረውም ወያኔን ከሥልጣን የማሥወገድ ትግል አፈሙዝህን ህዝብ ላይ ሣይሆን ወደ ዘረኛው ወያኔ እንደምታዞር ፍንጮችን አሣይተህናል ዛሬ ሀገራችን ዙሪያዋ በመንደር ማሰባሰብ ወይም ስፈራ ዳር ድንበሩን ሲጠብቅ የነበረውን አርሶ አደር ከቀዩ በማፈናቀል መሬቱን ድንበሩ እየተሸጠበት ይገኛል ታድያ ይህ ነው የአባቶችህ አደራ? መልካም ይህ እውነታ ተገንዝበህ የሀገር አድን ታጋዮችህን እንድቀላቀል ያሥፈልጋል ይህን አጠር ያለ ግንዛቤ ሁሉም ኢትዬጵያዊ ሼር በማረግ ለወገኑ እንዲያካፍል ቅሥቀሣ እንዲያረግ የዜግነት ሀላፊነት ሊኖረን ይገባል ባንዳውን ወያኔ በጋራ እናሥወግድ።

  3. Yes we hate Amara every ethiopian don’t like them tenkolognoch ye oromo telat oromia no more neftegna they are ur historical enemy

  4. Amhara and Oromo are good neighbours . For the post History, go & ask MENILIK but not AMHARAS of Today. Aluta continua !!!

  5. Anonymous:
    you are woyane/opdo, you are trying in vain to divert our focus from the hot, current our enemy tgrai woyane to the nonexistent enemy.
    Currently woyane is carrying out massacre on oromo and amara. Our problem is not the dead, past neftegna but Our big enemy is the criminal killier and looter tgrai woyane.
    All current problems of ethiopia are created by tgrai woyane working for tgrai hegemony.

  6. ለመሆኑ ወያኔ ፡ በንፁሐን ፡ ደም ፡ የሚነግደው ፡እሰከ መቼ ነው??

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*