በባህርዳር ከተማ ከ 300 በላይ ወጣቶች ታፍሰው ተወሰዱ፡፡
በባ/ዳር ከተማ በትናንትናው አለት ምሽት ላይ አንድ ጎይቶም ተወልደ የተባለ የወያኔ ደህንነት በባህርዳር ከተማ ወጣቶች ተደብድቦ ቀበሌ 12 ዲሽ ቦይ ውሰጥ ተከቶ በመገኘቱ የተበሳጩት የወያኔ ደህንነቶች ታጣቂወችን እና ፖሊሶችን በማሰማራት እና በመስተባበር ዛሬ ረፋዱ 4 ሰአት ገደማ ላይ ከ300 በላይ በመንገድ ላይ በገሩፕ ሲሄዱ ያገኞቸውን ወጣቶች እየደበደቡ በመኪና እየጫኑ ወደ ተለያ ፖሊስ ጣቢያ በመውሰድ እንዳሰሮቸው […]![]()