በጋምቤላ ክልል ከፍተኛ የሆነ ግጭት መኖሩን የኖርዌይ ኤምባሲ በኣዲስ ኣበባ ኣስታወቀ።
በጋምቤላ ክልል ከፍተኛ የሆነ ግጭት መኖሩን የኖርዌይ ኤምባሲ በኣዲስ ኣበባ ኣስታወቀ።
#Ethiopia #Gambela #Norway #ClashsinGambela #MinilikSalsawi
በክልሉ በሚደረገው የእርስ በእርስ ግጭት ምክንያት ከፍተኛ ውጥረት መከሰቱን ከቦታው የሚሰሙ መረጃዎች ይጠቁማሉ ።አንደ ኤምባሲው የመረጃ ጥቆማ መሰረት። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)
Sist oppdatert: 21.01.2016 // Situasjonen i Gambella by skal være svært spent med voldelige sammenstøt.
Last updated: 01/21/2016 // The situation in Gambella town will be very tense with violent clashes . http://www.norway.org.et/Norsk/Reiseinformasjon-Gambella/…
