ኢትዮጵያ በአመፅ ማግሥት – ዶይቸ ቬለ

ተቃዉሞ-ግጭቱ ቆመም-ተዳፈነ እስካሁን በነበረዉ ግጭት ከ100 በላይ ሰዎች ተገድለዋል። የተገደሉት ሰዎች ቁጥር የታሠሩና ብዛት፤ የጠፋዉ ሐብትና ንብረት መጠን ብዙ እንዳከራከረ ነዉ። መንግሥት ግጭቱ በተቀሰቀሰ ሰሞን አምስት ሰዎች መገደላቸዉን ከማሳወቁ ባለፍ በሰዉ ሕይወት፤ አካልና ንብረት ላይ ሥለደረሰዉ ጥፋት እስካሁን ይፋ ያደረገዉ ነገር የለም

5 Comments on “ኢትዮጵያ በአመፅ ማግሥት – ዶይቸ ቬለ”

  1. Deutche Welle is an ENEMY broadcaster, just like VOA !

    The uncritical attitude of the author toward this enemy ferenji broadcaster is unacceptable.

    In general the attitude of the diaspora toward ferenjis and the way how the diaspora present and publish ferenji sources are unacceptable.

    I would for example hint the responsibility of the ferenjis for the problems caused by their puppet TPLF and condemn their silence or lack of actions against TPLF.

    If diaspora dont do that kind of things they will be suspected of working for ferenjis. In the case of ESAT that is well known.

  2. ከወያኔ ሚዲያ ውጭ ያሉ ሁሉ የዜግነት ግዴታቸውን በእውነት ላይ ተመሥርተው እየተወጡ ናቸው።

    ወያኔን ለማሥወግድ ሁሉም ድርሻውን ይወጣል አትቀባጥር አንተ የወያኔ ውሻ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*