በኦሮሚያ ከተሞች የሚካሄድ ተቃዉሞ በስፋት ቀጥሏል – VOA

የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተግባራዊ ይደረጋል መባሉን ተከትሎ በኦሮሚያ ከተሞች ከሕዳር ወር አጋማሽ ጀምሮ ሲካሄድ የነበረዉ ተቃዉሞ ዛሬም በአንዳንድ አካባቢዎች ቀጥሏል። ተቃዋሚዎቹ፣ የታሰሩ እንዲፈቱ ለተገደሉት ሰዎች ቤተሰቦች ካሳ እንዲከፈል የሚል መፈክርም ጨምረዋል

የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተግባራዊ ይደረጋል መባሉን ተከትሎ በኦሮሚያ ከተሞች ከሕዳር ወር አጋማሽ ጀምሮ ሲካሄድ የነበረዉ ተቃዉሞ ዛሬም በአንዳንድ አካባቢዎች ቀጥሏል። ተቃዋሚዎቹ፣ የታሰሩ እንዲፈቱ ለተገደሉት ሰዎች ቤተሰቦች ካሳ እንዲከፈል የሚል መፈክርም ጨምረዋል
VOA like Deutche Welle is an ENEMY broadcaster !
An uncritical attitude toward this enemy ferenji broadcaster should be unacceptable.
For example VOA is the mouthpiece of the USA government. Diaspora Ethiopians never tell that to their audience. That is irresponsible.
In general the way how the diaspora present and publish ferenji sources is unacceptable, even disgusting.
The ferenjis and their TPLF puppet maybe cooking another crisis for us.
በተናጥል በሚደረግ ትግል የትም አትደርሱም! ወያኔን ለመጣል መተኮስ ብቻ ሳይሆን አንድነት ነዉ!! ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ካለ ሀገሪቱን ለቆ ይዉጣ!!!