የጂቡቲ የጸጥታ ሃይሎች ዛሬ በአንድ ሀይማኖታዊ ኩነት ላይ በከፈቱት ተኩስ በርካታ ሰዎች ሞተዋል – VOA
የጂቡቲ የጸጥታ ሃይሎች ዛሬ በአንድ ሀይማኖታዊ ኩነት ላይ በከፈቱት ተኩስ በርካታ ሰዎች ሞተዋል ሲሉ እማኞች ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ የሶማልኛ አገልግሎት ተናግረዋል።
የጸጥታ ሃይሎቹ ሃይማኖታዊው ኩነት እንዳይካሄድ ያስጠነቀቁ ቢሆንም አዘጋጆቹ ችላ እንዳሉትና ሟቹ ሃይማኖታዊ መሪ ሼኽ ዮኒስ ሙሴን ለማሰብ እንደተሰባሰቡ ምንጮች ጠቁመዋል።
የጸጥታ ሃይሎቹ የተሰባሰቡትን ሰዎች ለመበተን ሞክረው እንደነበር ጂቡቲ ያሉት ጋዜጠኞችና እማኞች ተናግረዋል። በሀገሪቱ ያለ የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዘጋቢ ቢያንስ ሁለት ሰዎች እንደተገድሉ ዘግቧል። ሌሎች ምንጮች ደግሞ ከዛ የበዛ ነው ይላሉ። የዜና ዘገባውን ያዳምጡ → listen
ወያኔ ውሀ ለጅቡቲ እንደተሠጠ ዝግጅቱ እየተጠናቀቀ ይገኛል ግን ዛሬ ኢትዬጵያ የንፁ ውሀ ፍላጎት ሽፋን 25% መሸፋን ያልቻለ ለጎረቤት ሀገር ኤሌትሪክ መሬት ወሀ የእጅ መንሻ ሆና ሀገራችን መቅረቷ ክፈኛ አሣሣቢ ደረጃ ላይ መሆናችንን እያንገሸገሸው ያለው የኢትዬጵያ ህዝብ በሡዳን በኬንያም ተመሣሣይ ድርጊቶች እየተፈፀሙ መሆናቸው እያየን ሢሆን ይህን የትግራዩን ወረበላ ዘራፊ ድርጅት ውህደት ፈጥረን መደምሠሥ እንዳለብን አጠያያቂ አይደለም።
በዘርና በክልል
መከፋፈል ከመለስ ጋር ሞቷል!
ሞት ለወያኔ!!!
*********************************
..@ wind
ANTE WOREGNA … KEWERE LELA MINM ATAWIKM… KOTETAM SHEBA