በኦሮሚያ ተቃውሞ ቢያንስ 75 ሰዎች ተገድለዋል – ዶይቸ ቬለ

የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ሒውማን ራይትስ ዎች (Human Rights Watch) ትናንት ባወጣው መግለጫ በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል በተቀሰቀሰውና ሣምንታትን ባስቆጠረው ተቃውሞ ቢያንስ 75 ሰዎች መገደላቸውን እና በርካቶች መቁሰላቸውን አስታወቀ