የቅማንት ጥያቄ ምላሽ ቢያገኝም ግጭቱ ተባብሶ ሰንብቷል
በጎንደር ጭልጋ አካባቢ ቅማንትና አማራ በሚል በተደራጁ ቡድኖች መካከል በተፈጠረ ግጭት በርካቶች ለሞት መዳረጋቸው የተገለፀ ሲሆን ነዋሪዎች በስጋት ከቤታቸው ሳይወጡ እንደሰነበቱ ምንጮች ገለፁ፡፡
ግጭቱ ስር የሰደደ እንደነበር የጠቆሙት የአካባቢው ምንጮቻችን፤ ከመስከረም ጀምሮ ተማሪዎች ትምህርታቸውን መከታተል እንዳልቻሉ፣ ከሳምንት በላይ ባስቆጠረው አደገኛ ግጭትም ኢትዮጵያን ከሱዳን የሚያገናኘው መንገድ ሙሉ በሙሉ ተዘግቶ መቆየቱን ገልፀዋል፡፡
ቅማንት በሚል የተደራጀው ቡድን፣ “የቅማንት ጥያቄ እስኪመለስ ትምህርት የለም፤ እናንተም አትማሩም” በሚል ት/ቤቶች ላይ ጥቃት ሲፈፅሙ እንደነበር የጠቀሱት ምንጮች፤ በዚህም የተነሳ የአካባቢው ልጆች ከትምህርት ገበታቸው ተፈናቅለዋል ይላሉ፡፡ የቅማንቶች የማንነት ጥያቄ ምላሽ ካገኘ በኋላ ከሰሞኑ ለተፈጠረው ግጭት መነሻ የሆነው “ዞን ይዋቀርልን፣ ድንበር ይከለልልን” በሚል በተነሳ ጥያቄ ነው ተብሏል፡፡
ቅማንቶች የማንነት ጥያቄ ማቅረብ ከጀመሩበት ከ3 ዓመት በፊት አካባቢው ውጥረትና ግጭት ተለይቶት እንደማያውቅ የሚጠቅሱት ነዋሪዎች፤ ከሁለት አመት በፊት ሚያዚያ ወር ላይ በአይከል ከተማ ከፍተኛ ረብሻ ተነስቶ ሰዎች መጎዳታቸውንና በርካታ ሱቆችና መኖሪያ ቤቶች መቃጠላቸውን ያስታውሳሉ፡፡
ባሳለፍነው ሐሙስ ህዳር 30 ቀን 2008 ዓ.ም ግጭቱ በከፍተኛ ደረጃ መቀስቀሱን የጠቀሱት ምንጮቻችን፤ በእለቱ አንድ የቅማንት ወጣት መገደሉን ተከትሎ ቅማንት በሚል የተደራጁ ቡድኖች፤ ዳቦ ቤት ማቃጠላቸውንና ሱቅ ማውደማቸውን ይጠቅሳሉ፡፡ ይህን ተከትሎ የአማራ ብሔር ተወላጆች በሚል የተደራጁ ወገኖች በቋራ፣ ሺንፋ፣ ነጋዴ በሃርና ገንዳ ውሃ በተባሉ አካባቢዎች የሚኖሩ ቅማንቶችን እያባረሩ ቤት ንብረት ማቃጠል እንደጀመሩ ይገልፃሉ፡፡
ከእነዚህ አካባቢ የተባረሩ ሰዎች በአሁኑ ወቅት ጭልጋ ውስጥ በየድንኳኑ ተጠልለው የአካባቢው ህብረተሰብ የእለት ጉርስ እያቀረበላቸው እንደሚገኝና ሰሞኑን ምክትል ጠ/ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ጨምሮ የክልሉ ባለስልጣናት ህዝቡን ሰብስበው እንዳወያዩ ምንጮቻችን ጠቁመዋል፡፡
በዚህም የተነሳ በአካባቢው ውጥረት መንገሱን የሚጠቅሱት ምንጮች፤ ሰዎች ከቤት መውጣት እንደተሳናቸውና በየመንገዱ ጦር፣ ገጀራ፣ ቢለዋ፣ መጥረቢያና የጦር መሳሪያዎች የያዙ ሰዎች እንደሚዟዟሩ ተናግረዋል፡፡ ይሁን እንጂ ትናንት በአንፃሩ ሠላማዊ እንቅስቃሴ እንደነበር ምንጮቻችን ጠቁመዋል፡፡
በገጠር አካባቢዎች ተደራጅተው ለጠብ የተዘጋጁ የቅማንት ተወላጆችን መበተን እንዳልተቻለ የሚጠቅሱት የሚናገሩት ምንጮች፤ የመንግስት ባለስልጣናት ከህዝቡ ጋር ባደረጉት ውይይት ግን ከዚህ በኋላ በግጭቱ ተሳታፊ የሚሆኑና ፀብ የሚጭሩ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ መናገራቸን ጠቅሰዋል፡፡ ህብረተሰቡም የእርስ በእርስ ግጭት ውስጥ ላለመግባት ተስማምቷል ተብሏል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰሞኑን ከኢቢሲ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ፤ ከቅማንት ብሄረሰብ የማንነት ጥያቄ ምላሽ ማግኘት ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ግጭቶች በመንግስት ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ጠቁመው የአካባቢውን ሰላም በሚያውኩት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወሰድ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡
ይህን የፈፀመው አደገኛው ወሮበላና አሸባሪው ወያኔ ሥለመሆኑ ህዝባችን ተረድቷል በቀጠናው ፀረ ወያኔ እንቅሥቃሤም በመኖሩ ለወያኔ ከሚፈልገው የመሬት ወረራና የድንበር ሥጦታ እነዚህን ሁለት ክልሎች በማናከሥ የሚፈልገውን እያገኘ ነው ታድያ ወያኔ ያሥታጠቃቸው ገበሬ ነጋዴ ተብዬዎች ለክልሉ መጤ መሆናቸው የአካባቢ ተወላጆች ይናገራሉ ይህ ደም አፋሣሽ እውነታን መንግሥት ተብዬው ለመቀልበሥ ብዙ መላ ቢዘይድም ቆራጡ የጎንደር ህዝብ አንድነቱን ከቅማንት ህዝብ ጋር እንደማይተው ይናገራሉ በአሁኑ ሠአት ያለው ጥሪ ለአማራው ህዝብ የሀገሩን ዳርድንበር እንዳይደፈር የትግራይን ወረራ ለመቀልበሥ ሁላችንም ከጎናቸው እንድንቆምና ወያኔን የማሥወገድ ሥራው ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል እንዲሁም በከንቱ ደማቸው እየፈሠሠ ላለው የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች ተመሣሣይ እገዛ እያረግን ወታደራዊውን መንግሥት ማሥወገድ ይኖርብናል።
ሞት ለወያኔ!!!
********************************************
ልባችሁ የተደፈነባችሁ ሰው መሳዮች ሆይ ወይ ሰው ሁኑ ወይ መምሰል አቁሙ፡፡ መንግስት ማለት እና ትግራይ ለያይታችሁ ብታውቁ ይሻላቹሃል አይሆንም ካላችሁ ደሞ የትግራይ ህዝብ እያንዳንድህ ታውቆዋለህ ጀርባህ ላይ ጭኖ ይነዳሃል፡፡ አህያ ሁላ፡፡
50 drijitocsi alu manew ashenfo siltan liyez yemichilew metelaleku endaybeza eferalehu
Yh yeqmant yemannet Tyaqie woyanie be tgriew badn bekul be berket- adisu merinet amaran lemaTqat yefeTerut mesariya new. Gondern beteqoTaTere magst woyanie yetewosenu qmantochn sebsbo amara bedloachuhal ena drjit mesrtachuh amaran lemebeqel teselefu bloachew neber, neger gn qmantochu amara yageñewn mebt qmantm ekul mebt alew, bemekakelachn mnm lyunet yelenem, ylqs yeliele chgr ltfeTrubn new bemalet sbsebawn Tlew regTew bemewTaT woyanie bchawn qertual. Keketema eske geTer yh mukera bideregm qmant sbsebawn eyeregeTu Tlo bemewTat woyanie tesfaqorTo eskeqrb gizie qoytual. Gn Yh bihonm lielaw siera babzañawochu yesmien gondar weredawech ena yeketema qebeliewoch bastedadarinet ena befrd bet dañanet bewoyanie teshumew eyastedaderu yemigeñu yeqmant kadriewoch nachew. Mechem amara alah sihelqew sifeTrew bedelun hulu eh blo chlo cher motien lmut yemil fTret bemehuno(cher mot mibalew bagebanm) chlenew eyenorn new enj benezih hilina bis yeqmant kadrie astedadariwoch ena dañoch ejg bzu zereña adlowi, frde gemdl bedeloch eyaderesubn new. Ahun yetefeTerew grgr benezih qmant teshuami kadriewoch, kefil qmant ena tgrie zrya balachew gleseboch be woyanie, be bereket ayzoh baynet new.
Yerkus meseriw, angole-zegemtu sbhat nega telalakiwoch bereket ena adisu qmantochn shumet bemadel yalagbab amaran endibedlu, qmantn endiTeqmu bemadreg amaran eyaTequ new. Bzu bedel dersobnal. Meqom alebet. Mot le tgrai woyanie ena le tebabariwochu.
In ANRS most members are Agews. TPLF are using them to undermine Amhara.
You Agews lived with Amhara people long Time, please take care tomorrow.
Our country will be free from TPLF mafia.
Agews are known for their hidden behavior. That is outdated.
Be frank. don’t be untrusted people, that is old fashion.