ከልደታ ፍርድ ቤት በርካታ እስረኞች አመለጡ፤ አካባቢው በተኩስ ተናወጠ

የአይን እማኞች እንደሚገልጹት እስረኞች አምልጠዋል በሚል ከሃያ በላይ የጥይት ድምጾችን ሰምተዋል፡፡ በተለይም በዛሬው ዕለት በዚሁ ፍርድ ቤት መምህር ግርማ ቀጠሮ ስለነበራቸው በርካታ ሕዝብ በአካባቢው ይገኝ እንደነበር የአይን እማኞች ገልጸው ተኩሱ በተሰማበት ወቅት ፖሊስ ዛሬ በዳኛ አለመኖር ወደ ነገ ቀጠሯቸው የተሻገረው መምህር ግርማን በአስቸኳይ ይዞ ወደ ማረፊያ ቤት ይዟቸው ሄዷል
Bravo.
በተለያዩ ዩንቨርስቲዎች ለሊቱን ወያኔ በተለያዩ ብሄሮች መካከል ሊያነሳ ያቀደውን ግጭት የከሸፈበት ሲሆን የኦሮሞን ሕዝብ የሚያንቋሽሹ ጽሁፎች በካምፓሶች ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ለጥፎ ያደረ ቢሆን የሚሰማው አጥቷል::ሕብረተሰቡ ይህ ሊወድቅ የተቃረበውን የበሰበሰ አገዛዝ የከፋፍለህ እና የአጋጭተግ ግዛ ዲስኩሩን እና ተንኮሉን ሳይሰማ ባለን አቅም ሁሉ በጋራ ቆመን በአንድነት ከስልጣን በማባረር ሕዝባዊ መንግስት በመመስረት ሕዝብን የስልጣን ባለቤት ማድረግ ይገባናል::
R
ፈፅሞ አያረጉትም አንድ ነን ንቁ ትውልድ ነው
ሞት ለወያኔ
እንዲሁም ትላንት በፒያሣ ባንኮ ዲ ሮማ አጥር ሥር ህዝብን ለማሸበር ወያኔ ሆን ብሎ ፈንጂ እንዳሥቀመጠ ተደርሦበታል ይህን ከአንዋር መሥኪዱ ጋር ለማገናኝትና ለመውሊድ በአል ህዝቡን ፈሪ ለማድረግ የተጠነሠሠ ሤራ ነው።
እሥካሁን አሸባሪው ወያኔ ህዝብን በማምታታት በርካታ የሽብር ጥቃቶችን ህዝችን ላይ እየፈፀመ ይገኛል።
ዜናው ይሥተካከል
ከአራዳው ተብሎ ይታረም
የፈለገ ኢንተለጅንሥ ቢኖር የህዝብ ፍላጎትን ማቆም አይቻልም!!!
zer kotera komo kefaflo yegedelenn ena eyechebechebe yegezann mamnetachnn hlwnachnn kabatochachn yageNenewn Nesanet yekemann begara lemotm lemenorm menesat new ye mililik ljochna yegobena ljoch endihum liloch yejegnoch zeroch tenesu ye ethiopiya hzb kankaw bileyaym zeru and new mot lezereNoch lekefafayoch ena leweyani banda
Two OPDO leaders escaped from ethiopia.
Freedom of ethiopians is coming.
Death to TPLF.
wey good