ሰበር ዜና በጎንደር! የህወሃት ሰዎች ጎንደርን አጥለቅልቃዋታል።
እነ በረከተ መርገምት እና እነ ደመቀ መኮነን እንዲሁም ሌሎች ባለስልጣናት የሚመራ ብዛታቸው ሰባት የሚሆኑ ልዑካን ወደ መተማ ከተማ ትናንት ከቀኑ ሰባት ሰዓት ላይ ሂደዋል በስምንት የፌዴራል ፓሊስ ፓትሮል እየታጀቡ አቅንተዋል ። ከሱዳን ጋር በተሸጠው መሬት ሊመክሩ እንደሆነ የውስጥ አዋቂ በሆኑ ሰዎች መረጃው ደርሶኛል ። በዚህ ጉዳይ ላይ የመተማ ከተማ እና የሸህዲ ከተማ ነዋሪዎች በግፍ በጭነት […]
Yehen new yefelegachehut? Ye Gosa tornet? Tewuuuuuuuuuuuuuuuuu! Ethiopia be esat beteketatel esatu hulunm new yemifejew. Yetem fechiw selatanun amchiw kehone adega alew! Agern afreso mesrat lek ende mekena feteto megetem aydelem!!!!!!!!!
Yohannes!!
Tewuuuuuuuuuuuuuuu ????? minun ???
weyame must Go !!!!
Ethiopian, be Demachin netsa enawetalen
weyane wede Dedebit wede Meqele !!!
Which Ethiopia are you talking about? Ethiopia without Metema,Kwara, Humera, Assosa and other peripherals and centrally regions divided in ethinics with wall of language barriers. We prefer to fight the minority ethnic apartheid regime and reinstate original Ethiopia on the grave of TPLF / EPRDF /Tigre which is the root of all misery in Ethiopia.
ወዩ ! ! ! ወዩ ! ! ! ወዩታ ! ! ! ወያኔ ! ! ! ! አሁን ጥያቄው ማስተር ፕላኑን ትቸዋለሁ••••.ወዘተ ቅብጥርጥፍሶ ማለት ማደናገሪያ ሊያዋጣሽ አይችልም።ይልቅዉንስ ሕዝብ የሚጠይቀውን ጥያቄ መመለስ ነው።ሕዝብ የሚፈልገው ቀስ ብለሽ ከቤተመንግሥቱ መሰስ ብለሽ እንድትወጭ ነው።ለኤትዮጵያ ሕዝቦች ሳይሆን ለራስሽና ለልጆችሽ ስትይ ! ! ! ! ለአንችም ለራስሽ ስትይ።በአውሮጳ እና በአፈብ አገራት ያስቀመጥሽውን ገንዘብ በሰላም ብትበይ ይሻልሻል። ሌሎች አርበኞች ደግሞ አንች በመጣሽበት መንገድ መጥተው አጠግብሽ አድፍጠዋል።በጠየቅሽው መሰረት ማለት ነው።እንደኔ ደደቢት ሂዱና ግጠሙኝ ብለሻል አደል ? ? ? አሁን OLF እና አርበኞች ግንቦት ሰባት የጀግና በር እየሰጡሽ ነው። The dipper you dig the more harder you make it for yourself to get out.Making more lies is digging the ground you are standing dipper.ማስተር ፕላኑን ትችዋለሁ አልሽ እንዴ ? ? ? ትናንት አባይ ፅሃየ ምን ብሎን ? ? ? ? Did you catch alzahemer’s disease over night ? ? ? “ውሸትን ለወያኔ ዘፈንን ለከያኔ” ዕውነት አባባል።
በቁማችን ተሽጠናል ያለምንም ማወላወል ወያኔን ማሥወገጃው ሠአት አሁን ነው እንበርታ።
በየክልሉ እየተሠራ ያለውን የወያኔን ማሥወገድ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል
የፈለገ ኢንተለጅንሥ ቢኖር የህዝብ ፍላጎትን ማቆም አይቻልም!!!
Ethiopia must divided in to 8 country.that is the solition.neftegna do not dream power or ethiopia wey mot like your grand parents.Think about your holy land Gonder.yeseytan zer.rip emye ethiopia.viva oromia.
one nation, Ethiopia lives forever.
wow sory