54 ኢትዮጵያዉያን በኬንያ ታሰሩ – ዶይቸ ቬለ

የኬንያ ፖሊስ በሕገ-ወጥ አገሪትዋ ዉስጥ የሚኖሩ ያላቸዉን 54 ኢትዮጵያዉያን ማሰሩ ተመለከተ። እንደ ፖሊስ ገለጻ፤ በኬንያ ናይሮቢ ካሳራኒ በሚባል አካባቢ ሦስት ክፍል ዉስጥ ሲኖሩ የነበሩ እነዚህ ኢትዮጵያዉያን የተያዙት ፖሊስ በደረሰዉ ጥቆማ እንደሆነ ገልጾአል → listen

የኬንያ ፖሊስ በሕገ-ወጥ አገሪትዋ ዉስጥ የሚኖሩ ያላቸዉን 54 ኢትዮጵያዉያን ማሰሩ ተመለከተ። እንደ ፖሊስ ገለጻ፤ በኬንያ ናይሮቢ ካሳራኒ በሚባል አካባቢ ሦስት ክፍል ዉስጥ ሲኖሩ የነበሩ እነዚህ ኢትዮጵያዉያን የተያዙት ፖሊስ በደረሰዉ ጥቆማ እንደሆነ ገልጾአል → listen
Beager keld yilem astemari
yihone irmeja mewsed neaw
Yetegnaw wond neaw ? Suri
selelebese neaw ? Aram
Hulla.
Asro siyabeku inde Shabia Shabia
Iresha lemat wust maserat lehuletum
Wegin yitekimal iser bet askemto
Mekeleb lehager gudat neaw .
የህዝቦችን ነፃ እንቅሥቃሤ ገድበው የት ይደርሣሉ የቅርቡ የጠ.ሚኒሥትሩ የእገታና የድንበር ሥጦታ ፊርማን ተከታትለነዋል ከሠሜን እሥከ ደቡብ የኢትዬጵያን ሉአላዊነት በሞያሌ ደ.አፍሪካ በሚደርሥ የመንገድ ፕሮጀክት በርካታ ሺህ ኪ.ሜ ለኬንያ በሥውር ተሠቷል እወቁት ወያኔ ሥልጣኑን ብንገለብጥ አንኳን ከጎረቤት ሀገሮች ጋር ከፍተኛ ጦርነት ውሥጥ እንደምንገባ ከወዲሁ እያየን ነው።
Meretachew iskehon besetachw minm chimera
Yelewum tegebim neaw .
thinkyou