ተጨማሪ የፌዴራል ፖሊስ ልዩ ኃይል አባላት አመጽ ወደተቀጣጠለባቸው አካባቢዎች እንዲሰማራ የታዘዘ መሆኑ ታወቀ፤ አመጹ አሁንም ተፋፍሞ ተቀጣጥሏል
– ተጨማሪ የፌዴራል ፖሊስ ልዩ ኃይል አባላት አመጽ ወደተቀጣጠለባቸው አካባቢዎች እንዲሰማራ የታዘዘ መሆኑ ታወቀ፤ አመጹ አሁንም ተፋፍሞ ተቀጣጥሏል
– የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጤና ተቋም በድርቁ ምክንያት በበሽታ የሚሰቃዩትን ህጻናትና ድካሞች ለመታደግ ወደ ኢትዮጵያ የህክምና ቡድን የላከ መሆኑን አስታወቀ
-በናይጄሪያ ሰሜን ምስራቅ ግዛት በአጥፍቶ ጠፍዎች ሰዎች ሞቱ
– በማዕከላዊ አፍርካ ሪፕብሊክ የተልያዩ አማጽያን ጥቃት ፈጸመው ጉዳት አደረሱ
-የቱኒዚያው ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ከሊቢያ ለሚመጡ የመጓጓዣ አውሮፕላኖች ዝግ መደረጉ ተገለጸ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=CTOm06cdlxo]