በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች በተማሪዎች የሚካሄድ ሰልፍ ዛሬም ቀጥሏል – VOA
በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም በተማሪዎች የሚካሄድ ሰልፍ ዛሬም መቀጠሉ ታዉቋል። በተቃዋሚዎች ላይ የጸጥታ አስከባሪዎች በሚወስዱት እርምጃም የሰዉ ሕይወት እንደጠፋ፥ የቁሰሉና የታሰራ እንዳሉ ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ የአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ቃለ ምልልስ የሰጡ ነዋሪዎችና የተቃዋሚ ፓለቲካ ተወካዮች ተናግረዋል። በነሞ ዳንዲ የተጠናቀረዉን ዘገባ ዝርዝር ትዝታ በላቸዉ ታቀርባለች ↓
yih yetqawamiwech meleket nw
ምድረ አፉ ያልፈታ ከመጋዘን አውጥቶ እንደ መጋዘን አይጥ አውጥቶ ይለቃል
ፔንጼ እረ ህዝብ ካለህበት ግንቦት 7 ላይ
ተቀላቀል ዛሬ ነገ ሣትል
omg አንት እራሱ ማነክ ለመሆኑ አፍን መክፈት በአማርኛ ማውራት ነው እንዴ i dote people like u make plps nervous