በኢትዮጵያ ሱዳን ድንበር የህወሓት ልዩ ኃይል ጦር በወረርሽኝ በመጠቃቱ ወደኋላ እንዲያፈገፍግ ተገደደ፡፡
በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር አቅራቢያ ስናር መቅሪ ጨው ላይ ሰፍሮ የቆየው የህወሓት ልዩ ኃይል ጦር በወረርሽኝ በሽታ በመጠቃቱ ወደኋላ እንዲያፈገፍግ ተገደደ፡፡ ህወሓት የልዩ ኃይል ጦሩን ስናር ላይ ያሰፈረው በመስከረም ወር አጋማሽ ላይ ሲሆን በጦር ካምፑ ውስጥ ወረርሽኝ በመግባቱ እና ሁሉም አባላት በመታመማቸው በያዝነው ህዳር ወር ወደ ሆር ሁመር እንዲመለሱ ሆኗል፡፡
የልዩ ኃይል ጦሩ አባላትን ለወረርሽኝ ያጋለጣቸው የምግብና የንፁህ መጠጥ ውሃ እጥረት መሆኑ ተረጋግጧል፡፡የልዩ ኃይል ጦሩ አባላት የቀለብና የአልባሳት እንዲሁም የህክምና አገልግሎት ችግር ከአካባቢው መልከዓምድር አስቸጋሪነትና ቆላማነት በተጨማሪም ከሰፈነው ኢ፡ፍህታዊ አስተዳደር ጋር ተደማምሮ ከፍተኛ ምሬትና ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ስለከተታቸው አብዛኞቹ መሽሎኪያ ቀዳዳ በመፈለግ ላይ መሆናቸውን ምንጮቻችን ገልፀዋል፡፡የህወሓት አገዛዝ አብዛኛውን የጦር ኃይሉን በኢትዮጵያ ሰሜናዊና ምዕራባዊ ጠረፎች ያከማቸ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡

ንጉስ በጦር በዛት አይድንም
Barutu
Enyumallen
የሳጥናል ጦር ወገኑን የሚበላ ይዎድማል!
የቃኤል ዘር ወያኔ ከነግሩቡ የጨው ሺታ ይሆናል፡
ባፈሰሱት የንጹሃን ደም ዘራቸው ተረግሟል።
እግዚኣብሄር የኢትዮጵያ ጠላቶች ቸል አይልም።
ethiopiyan yedeferu hulu ywaredalu
Addis Ababa akaki kality gelan condominum akababi 3sewu beteyete tedebedebewu motewal mereja lemesetete newu
ወያኔ
ገና ነው ገና ገና
መቼ ለየና ሠባራው ከቀና….
Weyane and Tigray are different. These mafias don’t represent Tigray people. They have made us hated by our brother ethiopian. Our country is Ethiopia.
In Derg we were ethnically free.
We had unity with others, no ethnic politics.
በስዕሉ ላይ ስላሉት ወታደሮች ከሆነ የሚነገረን፣ ወታደሮቹ በወረርሽኝ የተያዙ አይመስሉምሳ እናንተዬ!