የኦሮሚያ ባለስልጣናት ስብሰባዎችን በምሽት ሊያደርጉ ነዉ – VOA

Muktar Kedir
የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት በስብሰባዎቻቸዉን ከቀን ይልቅ በምሽቱ እንዲያደርጉ ዉሳኔ መተላለፉ ተገለጸ። የክልሉ ርእስ መስተዳደር ሙክታር ከዲር የተገኙባቸዉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን የተመለከቱ ስብሰባዎች በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እየተካሄዱ መሆኑ ተጠቅሷል። የድምጽ ፋይሉን ድምጡ → listen