በትግራይ ለተከሰተው ረሃብ የመጣው እርዳታ ለተጎጂዎች ኣይደርስም ሲሉ ኣንድ ባለስልጣን ተናገሩ።
Amdom Gebreslasie
“የእርዳታ እህሉ ወደ ተረጂው ህዝብ ልናደርሰው ኣልቻልንም” ወይዘሮ ያለም ፀጋይ የምስራቃዊ ዞን ዋና ኣስተዳዳሪና የማእከላይ ኮሚቴ ኣባል።
ወይዘሮ ያለም ፀጋይ ያፍረጠረጠችው ሓቅ ” የእርዳታ እህሉ ወደ ተራበው ህዝብ ልናደርሰው ኣልቻልንም ከዚህ የተነሳ ድርቁ ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ ላይ ይገኛል። ይህም በመልካም ኣስተዳደር ያለብን ችግር ይበልጥ ኣደገኛነቱና ጥልቀቱ ኣሳሳቢ ደረጃ እንደደረሰ ያሳየናል” ብላለች። እኔም ይልመድሽ ብያለው።
ይህ ሓቅ ያፍረጠረጠችው ከምታስተዳድረው ምስራቃዊ ዞን የተውጣጡ ከ260 ባላይ የወረዳና የቀበሌ ስራ ኣስፈፃሚ ሓላፊዎች በተሰበሰቡበት ወቅት ነው።
ይሄ ምስክርነት እንድናደምጥ የረዳን ሬድዮ ድምፂ ወያነ በዛሬ ጥዋት ዜና ዘባው ነው።
የወይዘሮ ያለም ምስክርነት ያተኮረው በወረዳና ቀበሌ ያለው የእርዳታ እህል ዝርፍያና ቅምያ ብቻ ቢሆንም እንደ ጅምር ግን የሚበረታታ ነው።
“የመጋዘን እጥረት፣ ለኣባይ ግድብ መስርያ” እየተባለ ለዱቄት ፋብሪካዎች የተሸጠው የእርዳታ እህል በተመለከተ ደግሞ ከትግራይ ክልል ኣስተዳዳሪ እንጠብቃለን።
እናንተ ከጳጳሱ በላይ……ለምሆን የሚከጅላቹ የህወሓት ተስፈኛ፣ ኣሰፍሳፊ ትናንሽ የፌስቡክ ካድሬዎች ወደ ህዝባቹና ልባቹ ትመለሱ ዘንድ እንጠይቃለን።
እርዳታው በጣም ጥቂት ሆኖሳለ በእንቅርት ላይ ጀሮ ደገፍ እንደሚባለው “መጋዘን ጠበበ” ብሎው ከሚዘርፉ የክልል ባለስልጣናት ጀምሮ፣ የወረዳና የቀበሌ ኣላፊዎች የድርሻቸው ሲሚሞጨልፉበት በህዝቡ እጅ የሚደርሰው ጥቂት እህል ” ለመዳበርያ፣ ለማህበራት፣ ለኣምቡላንስ፣ ለደደቢት ዕዳ፣ ለጋዜጣ” ወዘተ እየተባለ ከእጁ ይነጠቃል።
ረሃብ ገዳይ ነውና በገዛ ህዝባቹ ሞት ኣትፍረዱ።
ነፃነታችን በእጃችን ነው።
IT IS SO.
u mother fucker idono why u write this as surprise.woyane has done this when they were in the bush.listen to g/medhin araya.fuck u man! ! ! konjt stotaw u are trait.
ብቻ ይገርማል
የ እኔ ብቻ ልብላዉ ዘመን መሆኑ ቀጣይ እጣ ፋንታችን መበታተን ሊሆን ይችላል
በጣም የሚያሳዝነው የነሱ ደጋፊዎቻቸውም ዝምታ መምረጣቸው ነው። ሚዛናዊ ኣስተያየት ታድያ እንዴት ነው፤ ህዝብ እኮነው በረሓብ እየሞተ ያለው። እንደ ሰዎች ምን ያህል ዝቅ እንደተባለ ያስመሰክራል።
ዲያስፖራ ርሀቡን ተገን አርጋችሁ ፓለቲካ መስራት አቁሙ:ይልቅ መርዳት ከቻላችሁ ርዱ:ዝምብላችሁ የማሽላ ጠላ እንደጠጣ ሰከራም አትለፍልፉ:
ወደ ኤፈርት የምግብ ማቀነባበሪያዎች እያጋዝነው ነው
bravo Amdom,our freedom is in our hand,so stand against the corrupt& illitrate leaders of Tigray! nhawi zeyferhe hzbi Tigray nezom leyabu tsemamat merahti ayferhn!so,stand together for our liberty,now is the right time!zhalefe y-akl nbelom nezom bshm tigraway zshktu zelewu gurdtat merahti!there is one day that Tigrians will stand with their own legs!
yalem tsegay nay abay weldu wushma mkana tfeltu do? ane bdembi eye zfelt so,hezi fltu leza new wede sltan yametat.abay seb koinu 2 ansti hizu kkkkkkkkkk…….!
ገንቢ ዉይይት አድርጉ መዘላለፉን ትታችሁ።
የኣንዳንዶቻችሁ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ ነው የሚመስለውና በጉዳዩ ላይ ኣትኩሮት ሰጥታችሁ መፍትሄ ፍለጋ ላይ ኣተኩሩ።
ችግሩን በሙሉ በባለስልጣኖቹ ላይ መጫን፣ የመፍትሔ ኣቅጣጫውን ያዛባዋል ብዬ እገምታለሁ። ምክንያቱም ስርቆቱና ሙስናው፣ ተከተል አለቃህን ዓይነት እንደሆነ ግልጽ ቢሆንም ቅሉ፣ ሕብረተሰቡ ያውም አገር ተረካቢ ተብሎ ተስፋ በተጣለበት ወጣቱ ትውልድ እንደ ሰደድ እሳት በሙስና ውስጥ መዘፈቁ ራሱ፣ የችግሩ ጥልቀት ምን ያህል ስር እንደሰደደ ማሳያ ነው።
እንደኔ ዕምነት መፍትሔው በዘመቻ የሚፈታ ሳይሆን ተቋሞችን በግልጽ አዋጆች አስደግፎ ማውጣትና ለዚህ የሚሆን በሙያ የተገነባ የሰው ሃይል መመደብ መስሎ ይሰማኛል።
ታዲያ እላይ ቁጢጥ ብለው የሙስናውን መዘውር የያዙትን፣ እስካሁን የዘረፋችሁት ይበቃችሗልና ገለል በሉ ማለት የሚገባ ይመስለኛል “በክብር”!
abay tsehayen teykut!kikikikikikikikilikilikikikikikilikikik…………..
..