በአምቦ አመጹ አልበረደም፤ የወያኔ አድማ በታኝ ፖሊስ በውድቅት ሌሊት አምቦ ገባ::
– በአምቦ አመጹ አልበረደም፤ የወያኔ አድማ በታኝ ፖሊስ በውድቅት ሌሊት አምቦ ገባ፤
– በማዕከላዊ ምርመራ በየቀኑ በምርመራ ጉዳት የሚደርስባቸው ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ ነው ተባለ፤
– ሁለተኛ የአባይ ግድብ ግንባታ ሥራ እንዲቆም ግብጽ በይፋ ወያኔን ትጠይቃለች ተባለ፤
– የሮማው ጳጳስ፣ ኬኒያውያን የጎሳ ክፍፍልን አስወግደው ወደ አንድነት እንዲመጡ ጠየቁ፤ –
– ቡሩንዲ ወደ አጠቃላይ ቀውስ ማምራቷ ያሳሰባቸው መሆኑን የአሜሪካው ልዑክ ገለጹ፤
– በናይጄሪያ መጠኑ ከፍተኛ የሆነ የነዳጅ ዘይት ከቱቦ ላይ እየተሰረቀ መሆኑ ተነገረ፤
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=Pn5krcv6-9M]