በዉጭ የሚገኙ የኢትዮጵያን ቅርሶች ለማስመለስ ጥረት DW Amharic November 13, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት ኤጀንሲ በተለያዩ መንገዶች ከሀገር የወጡ በርካታ ቅርሶችን እንዲመለሱ ለማድረግ ምሁራንና ባለሞያዎችን አወያየ።