መምህር ግርማ ዋስትና ቢፈቀድላቸውም አልተፈቱም

መምህር ግርማ ወንድሙ፣ ጥቅምት 30 ቀን 2008 ዓ.ም. በ50 ሺሕ ብር እንዲፈቱ የተፈቀደላቸው ቢሆንም አልተፈቱም፡፡ ግለሰቡን በቁጥጥር ሥር አድርጐ በመመርመር ላይ የሚገኘው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መርማሪ ቡድን፣ ጥቅምት 25 ቀን 2008 ዓ.ም. ለፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ወንጀል ችሎት ባቀረበው የምርመራ ሥራው፣ ተጠርጣሪው ፈቃድ ማግኘት ከሚገባቸው ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን (ቤተ ክህነት) ፈቃድ ሳያገኙ፣ በሐሰተኛ ሰነድ (ፎርጅድ) ሲገለገሉ እንደነበር አስረድቷል፡፡ በመሆኑም ቀሪ ምርመራ እንደሚቀረው ገልጾ፣ ከጠየቀው 14 ቀናት ተጨማሪ ጊዜ ፍርድ ቤቱ ሰባት ቀናትን ፈቅዶለታል፡፡ በመሆኑም መምህር ግርማ፣ ከቤት ሽያጭና ከሲም ካርድ ጋር በተያያዘ በቀረበባቸው ወንጀል በ50 ሺሕ ብር ዋስትና እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ቢሰጥም፣ በሐሰተኛ ሰነድ የተጠየቀባቸው የሰባት ቀናት ጊዜ የሚያልቀው ኅዳር 2 ቀን 2008 ዓ.ም. በመሆኑ በማረፊያ ቤት ለመቆየት ተገደዋል፡፡
Yigarimal
http://www.mereja.com/amharic/wp-content/uploads/መለአከ-መንክራት-ቀሲስ-ግርማ-ወንደሙ-እንኳን-ደስ-አለዎት.pdf
All Ethiopians should unite and overthrow the fascist Weyane. There is no justice, freedom ,democracy and humanity. Police can’t respect the courts order. Means police is above the law. At this time we can say there is no government. Armed struggle is the best tool to finish the unlawful barbaric act of Weyane and its remnants. God bless Ethiopia.
How long are we gonna pretend about our mother land.Every cruel crime is been done by the order of the Tigre mercenaries.Sebhat Nega has said it publicly that The orthodox and Amharas been destroyed for good.After that they have systematically attacked the moslems and look now where the committee are?They are in Jail but they were elected to peacefully talk to the Government.Right now the conso in the southern part of Ethiopia and the Amharas in Gondar and the Oromo’s around Addis Abeba been criminalized and arrested,tortured,harassed and killed as we speak.Why are we crying after 25 years of systematically dehumanizing our people by The Tigre mercenaries?Memhir Girma will not be free psychologically for as long as the Ethiopian Orthodox Church is in the hands of the Tigre mercenaries.We have to admit our mistake letting the Tigre mercenaries to stay in power for so long and disturb our Nation by ethnic poison.Memhir Girma will be followed and our people will continue to be hungry as usual for as long as Ethiopia is in the hand of Tigre mercenaries.What our people need is getting rid of the Tigre mercenaries not to collect money from diaspora that will not even bring any meaning full change.We have to support the Armed struggle and ESAT to free our nation.I am Andargachew and ESAT is mine.Viva G7 and EPPF:
This shows that in Ethiopia there is no justice. Power is above the law.
እ/ር ይፈርዳል!!!
ውጪ ሆናችሁ ትፎክራላችሁ! ችግሩን ሳታዩ ትፈርዳላችሁ !ለመክሰስ ብቻ ትጣደፋላችሁ! በናንተና በመንግስት አተካሮ መካከል የተበደሉ ሰዎች ፍትህ ማግኘት የለባቸውም ? የሰባሁለት አመቱ አቶ በላይ የቀድሞ የባህር ሃይል አባል ቤታቸው ተቀምቶ በስተርጅና ሜዳ ላይ መውደቅ አለባቸው? መንፈሳዊ በሚመስል የማፍያ ስራ ? መምህር ግርማ በዚህ እስርና ፍርድ በሰማይ ገሃነም የሚጠብቃቸው ናቸው ! ንሰሃ ካልገቡ
አሥማተኛው መሢህ ወታደር ግርማ
endene gin kesashun amino sew lay mefired kehatiyatim belay hatiyat new weyane kefelege ko adelem bemachiberiber , nebis bematifatim bilo likesachew yichilal gn ewinet enih tilik sew yihin sira seritew bihon enikuan manim ejun esachew lay manisat ayigebawim , endekiristian yemiferidew yesemay abat alena !!! beteley besachew menifesawi tinikare yedanu sewoch balubet hager baynachin yayenewin mekad yikebidal , sitet biseru enkuan , kegeta yemetabachew fetena newina linazinilachew yigebal , menifesawi sewoch demo fetan yifetatenachewal , eyobin metikes yichalal, hiwet balebet mot ale!!!
mezemur 68:1-35.
የመምህር ግርማን ያሳሰሩ የሳቸውን ትምህርት እና ፈውስ የሚጠሉ ወያኔ፣ሲኖዶሱ፣መሀበረቅዱሳን እና አንዳንዶች የነዚህ ሰለባ የሆኑ ናቸው። መምህር ግርማን በውሸት ማሳሰር ለምን አስፍለገ? ለምን በሽተኛ ተፈወሰ? ለምን አለምን እየዞሩ አስተማሩ ነው? እሳቸውስ ምንም አይሆኑም እግዚአብሄር ነው ይሚያቀው። እንደናንተ ገንዘብ የጠማቸው አባት አይደሉም። ምቀኛ ሰይጣን ሁላ።
yes
ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ ለሚሉ:ጨለማውን ብርሀን ብርሀኑንም ጨለማ ለሚያደርጉ:ጣፋጩን መራራ መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው! ትንቢተ ኢሳይያስ ም5:20 መምህር ግርማ የብርሃን አባት ናቸው እውነት የፍቅርተን አይን ያበራ አምላክ ከእስር ቤት ያውጣልን…