ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወሳኝነታቸውን ያሳዩበት መድረክ

በኢትዮጵያ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ እስከዛሬ ሲደረጉ ከነበሩ ከንግግር ያልዘለሉ የቁርጠኝነት ማሳያዎች አንድ እርከን የዘለለ እንደሆነ የተነገረለት በጥናት ላይ የተመሠረተ ውይይት፣ በቅርቡ በመንግሥት ከፍተኛው አስፈጻሚ አካል ተካሂዷል፡፡ ይህ ለሕዝብ ከወትሮው በተለየ በከፍተኛ ባለሥልጣናት መካከል ወቀሳና ተጠያቂነትን ያስነሳው ውይይት፣ መነሻ ምክንያቱ ታች መሬት ተወርዶ በመልካም አስተዳደር ችግሮች ላይ የዳሰሳ ጥናት መካሄዱ ነው፡፡ የጥናቱ አቅራቢዎች በውይይቱ ወቅት የችግሩን ስፋትና መጠን ሲያስረዱ፣ ለወትሮው የሐሳብ ልዩነቶቻቸውን ከመጋረጃ በስተጀርባ በመጨረስ ለሕዝብ አንድ ሆነው በመቅረብ የሚታወቁት የኢሕአዴግ ቱባ ባለሥልጣናት፣ በአደባባይ ልዩነቶቻቸውን በግልጽ ያወጡበት ውይይት እንደነበር ታይቷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የአገሪቱ ቁንጮ ባለሥልጣን ሆነው ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ፣ በግልጽ የሥልጣን ባለቤትና የገዥው ፓርቲ አቅጣጫ የመወሰን ሥልጣን እንዳላቸው ያሳዩበትም ነበር፡፡ በተለይ በመሬት፣ በኢንቨስትመንት፣ በፍትሕና በተለያዩ መስኮች በጥናቱ የቀረበው አሳሳቢ ሥጋት ካልተወገደ አደገኛነቱንም በማስጠንቀቅ አውስተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አፅንኦት በመስጠት ለአገሪቱም ሆነ ለሕዝቡ አደገኛ የሆነውን የመልካም አስተዳደር ችግር መታገል የሕዝብ አመኔታን እንደሚያስገኝ አስታውቀው፣ የመንግሥት ባለሥልጣናትም በውስጣቸው መደንገጥ እንዳለባቸው አሳስበዋል፡፡ ከውይይቱ በኋላ ባለሥልጣናት በብሔር፣ በዝምድና፣ በጥቅማ ጥቅምና በመሳሰሉት ከተሳሰሯቸው ኔትወርኮቻቸው እንዲላቀቁም አስጠንቅቀዋል፡፡ ዝርዝሩን ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ ወይም በ ፖለቲካ ገጽ ይመልከቱ፡፡
IT IS SIMPLE MATHS,JUST LIKE ANY OTHER THINGS!!!
This is among the false and misleading propaganda stuff the TPLF media like the reporter spread. Haile Mariam Desalegn is the figurehead prime minister and does not have any executive Power. The TPLF has decided to implement a collective leadership after the Death of its dictator Meles Zenawi. In the discussion he said what his TPLF bosses wanted him to say for Public consumption to cheat Ethiopians.
You who are responding fake reponses /reply/ on our comment for Ihadeg, we know you that you are one of Ihade..it is obviously you a horor, I think you are their leader or begginer joining them…that is the only response that you have…b/c you are planning to eat us, to say cheers in our blood , to dance, to corrupt….
Weyan weyan new ahonem addis derama yemayeselechachew yemayawata mhaber beteje yejemeral ale wedaje holum neketobachewal keze bhale menem betelu yemeyamenachu yeleme byehon hesabachun lemawerared tezgaju hezeben eyegedelachu eyaserachu bhaset eyferdachubet yemetnorubet geze mabekatu ayekerm addisun derama ezaw lekader wochu amogwachew ke zenb mare ayetebekm!!!
እንደሚታውቀው ሁሉ ወያኔዎች በተለያየ ደረጃ የሃገሪቱን ሃብት ያለ ጤያቂ እየዘረፉ እንደሆነ ግልጽ ነው::ከሃያ አራት አመት በፊት ባዶ እግራቸውን አገሪቱን የወረሩት ወያኔዎች በአሁኑ ግዘ የትላለቅ ፎቆች:ሆቴሎች:ፋብሪካዎች:እንዲሁም የባለ ብዙ ፋብረካዎች ባለቤቶች ሆነዋል::በተቃራኒው አብዛኝኣው ኢትዮጵያዊ በረሃብ እየተሰቃየ እየተሰደደ እያየን ነው::በአለፈው ሃይ አራት አመታት አንድም ዘራፊ ወያኔ በስርቆት ሲከሰስ ሲታሰር አይታይም ::ምክንያቱም ሌብነት የወያኔ ፖሊሲ እንጂ የሚያስጤይቅ ባለመሆኑ ነው::
I think Ethiopian government avoiding all shameful connection corruption
Its too late, but still better than nothing,
I know a lot about behind close doors gmgema but atleast this one is public and gives a better chance to ethiopians to comment and most importantly to demand the ruling party for practical and bottom hearted reform
about deep rooted coruption and better governance after a quarter century of power
Lekebariw Aredut
Hulun Enawkalen ende hizb maletim sle musnawna blisu astedadru. Mawek yeminfeligew Musegnochun mawek Sayhon yemusna mehandisochuna yemiwosedewn Ermija new. Yemanawkewn enji yeminawkewn Atingerun