ታዋቂ ዓለም አቀፍ ሞዴል አና ጌታነህ ከVOA ዘጋቢ ጋር ያደረገችውን ቆይታ ያድምጡ

የአፍሪካን ፋሺንና ባለሙያዎቹን በአለም ኣቀፍ ገበያዎች ማስተዋወቅን ኣስመልክቶ በተካሄደው ውይይት ላይ ተሳታፊ የነበረችው ዕውቁዋ ዓለም ኣቀፍ ሱፐር ሞዴል አና ጌታነህ ከቪኦኤ ዘጋቢ ጋር ያደረገችውን ቆይታ ያድምጡ → Listen