የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በሞተር ብልሽት ምክንያት ደብሊን አረፈ።

ከኣዲስ ኣበባ ተነስቶ በአየርላንድ በኩል ወደ አሜሪካ በመብረር ላይ የነበረ የኢትዮጵያ ኣየር መንገድ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላን በሞተሩ ላይ በተፈጠረ እክል ምክንያት ተመልሶ ወደ ደብሊን ለማረፍ መገደዱ ተገለጸ። Listen