አንድ ኤርትራዊ ፍልሰተኛ በእሥራኤል ፖሊስ በስህተት ተተኩሶበት መሞቱ ተገለጸ

ኤሪትራዊው ፍልሰተኛ የሞተው በስህተት በተተኮሰበት ጥይት ሲሆን፤ የተኩሱ ዒላማ ግን፣ አንድ የእሥራኤል ወታደር በመግደል ሌሎች 10 ሰዎችን አቁስሎ በኦቶቡስ ያመለጠ ተጠርጣሪን ለመግደል ያነጣጠረ እንደነበር ታውቋል። listen