የሻእቢያ መሪ በጭንቅላት እጢ እና ጉበት በሽታ ታመዋል::የኢትዮጵያ ነጻ አውጪዎች ቡድን አዲስ ስትራቴጂ ይፋ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል
ኤርትራ በኢታማዦር ሹሟ እየተመራች ሲሆን የሻእቢያ መሪ መታመማቸውን ከአስመራ የወጡ ዘገባዎች ያመለክታሉ::ከሃገር ውጪ በሕክምና ላይ የሚገኙት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ እጅግ አደገኛ ሁኔታ ላይ በመሆናቸው ሕክምና እየተደረገላቸው መሆኑ ታውቋል::በምትካቸው ኢታማጆር ሹሙ ጄኔራል ፊሊጶስ ቦታውን ይረከቡታል ተብሎ ይጠበቃል:: በአስመራ የነገሰውን ውጥረት አደባባይ እንዳይወጣ ለማርገብ በጄኔራል ፊሊጶስ የሚመራ የደህንነት እና ስለላ ቡድን ተደራጅቷል:: የአቶ እሳያስ አፍወርቂም ስልጣን መልቀቅ ተከትሎ በአስመራ ለውጥ ይኖራል የሚል ተስፋ ያለ ሲሆን ስልጣኑን ይረከባሉ የሚባሉት ወታደራዊ ጄኔራል ዘመናዊ እና ከምእራባውያን ጋር መልካም ግንኙነትን ይፈጥራሉ ተብሎ ይነገራል::ይህ በእንዲህ እንዳለ አስመራ የሚገኙ የኢትዮጵያ ነጻ አውጪዎች ቡድን ጉዳይ ጸጥ እረጭ እንዳለ ነው::አዲስ ስትራቴጂ ይፋ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል:: በቅርቡ ከዱባይ ተዝናንተው የተመለሱት የአርበኞች ግንቦት ሰባት መሪዎች በጭንቀት እና በድብርት ውስጥ ስለሆኑ እንዲሁም በኤርትራው ትግል ተስፋ ስለቆረጡ እንደማያዋጣ ስለተረዱት በቅርቡ ከአስመራ ተጠቃለው ከወጡ በኋላ በአዲስ ስትራቴጂ ከሕዝብ ጋር ይገናኛሉ ተብሎ ይጠበቃል ከዚሁ ጋር በተያያዘ ዜና 25 የአርበኞች ግንቦት ሰባት አባላት በሽራሮ በኩል ለወያኔ እጃቸውን መስጠታቸው ሲታወቅ ወያኔ በቀጣይነት የዶክመንተሪውን ድራማ ለስራት በዝግጅት ላይ መሆኑን ታውቄል::
This is the EPRP message !!!!!!!!!!
I must admit I am pretty much entertained.
The question should be when are they going to burred him? The second doubt they may ask Ethiopian to burr him next to Meles. Because of both of them, Eritrean is suffering and Ethiopian is under another famine. The time is coming like Tunisia in our areas.
Lemlem
Konjit, u wish! you will die first before Issayas. I am 100% sure.
እግረ ቀጭን ይሞታል ሲባል እግረ ወፍራም ይሞታል ኢሳይያስ እንኩዋን ይሞታል የሚገርመው ግን አይሞትም የሚባለው ኤልያስ ሲሞት ነው የሚያሳዝነው ም
We are surpris I wish new life for Ertrian peopl !!!
We are surpris I wish new life for Ertrian peopl !!!
I wish before he die take Jesus as his saver. Really hell is bad.
Good news
It is a fresh memory in our mind that we read Esayas was dead in Saudi Hospital just few years ago. We found out it was a lie. This is no exception. He is well and doing fine. Shame on eliyas !
The hero will never die. Mesfin balcha,wow,yonas,and lemlem all of you guys will die soon just watch.
ውሸታም፡ ኣንተ በ ረሃብ እየሞትክ ለ ኢሰያስ ኣፎርቂ ሞት ትመኛለ። ሳቅ እኮ ሞትኩ እስቲ የ ኤርትራ ቴሌቭዥን እይ የ ፕረዚዳንቱ ጥሩ ዜና ነው እኮ የነበረ። ረሃባም ኣንተ እኮ ምላስህ ብቻ የቀረ ግምብ ነው።
አለምነህ ዋሴ የቀበሌ እድር ጥሩንባ ነፊ ንው:ቆምጅት ስጦታው የምትባለው ጀማሪ ቢሌገር ናት ስለ ኢትዬ ያለው ርሃብ መዘገብ ያዋጣት ነበር።
Hope this is true
ፕሬዚዳን ኢሳያስ ረጅም እድሜ እንመኝልሃለን ኤርትራ ለዘልኣለም ትኑር።
I guess this video from today is Isias’ twin brother then:)?http://eastafro.com/2015/10/19/video-eritrea-eri-tv-news-october-19-2015/
RIP
Ante wushetam mejemerya agerachu ateka kulu
elias this time u got wised it up you didn’t kill him kkkkkkkkkkkkkkkk did u see today news president isaias with japanese delegation . kkkkkkkkkkkkkkkkkk because of you guys isaias going to have 9 lifes like cat kkkkkkkkkkkkkk
WAY ! WAY ! WAY ! ESATOCH ABATACHEHU LIMOTTE NEAW
WAY HAZENU TEDERAREBEBACHW KETELLO BONGER YEKETELAL
YE ESTA LEMAGNE HULLU MIN LIWUTTEW NEAW !!
HAGERUN YEKEDA MECHERESHAW YIHIE NEAW .
Three years a go Elias wrote Esayas died. But It was Melese . What is wrong with your fucked up EPRP mind?
ይህ ዌብ ሣይት በውሸት የተሞላ በቅዘት ያየውን የሚናገር ውሸታም የማይታመን የሚጵውን የማያውቅ በመሆኑ ኢትዮጵያውዬን ማውገዝ አለብን ትላንትና የአመቱ ምርጥ ሠው እንዳላልከው ዛሬ ሞቱን ተመኘህለትክ ነውረኛ ወረኛ ጋዜጠኛ ባልዋለበት ቀርቶ በኤደበት ያልታደለህ ሞትኑንም ህመሙንም ላኘንተው ለውሸታሙ ያድርገው ውሸታም ባንዳ የወዬኔ አሽከር አንተ የትግላችን እንቅት
ante snt twashaleh tnatna zena alayhm ende lngerh he is one the king of world presdent, hid wede lela ageroch lemnewu sibelu eya lemnen anakm eya wedi egziabher enji wede sewu antselym ok hul gze eya eya nen, eya yelela teketay weym lemay lnhon anfelgm, issayas lnegrh endeya sewu newu tewelde ymotal ok, ltakewu yemigebah gn tewelje mn adereku newu yemibal
Issais fooled you. He likes hid and seek game. He spreads the rumours himself. Check next week he will be on his tv station. This is his mad strategies. You are a victim of this poor psychology. It is not surprising arbngoch is iin the same trap.
ሁላችሁ ኣትሳሳቱ ምት የማይቀምስ ፉጡር የለም።ስለ ፕረሲደንቱ ደግም eriTv.News Oct.19-2015 ይመልከቱና ተለቪጅኑ ራሱ መልስ ይሰጣሃቸዋል።
weyane ena getochu bemulu amed l thonu tnish ken new yekrachhu esaeias afewerk yezmenachin tlk sew
esaeyas jegna yezmenachin talak sew ethiopiana Artra lezele alem ynuru mot lefenafnt weyane
ኢሰያስ ሞሞቱ ሳይሆን ምያሳዝነዉ የኤርትራ ህዝብ ፍርድ ሳይቀበል ሞሞቱ ነው፡ ያም ሆነ ይህ ግን የኢሰያስ ሞሞት በራሱ ታላቅ የለውጥ ምንጭ ነው። ላለሞሞቱ ምትጸልየው ግን ይጭቁኑ የኤርትራ ህዝብ ስቃይ ይማይገባህ ጨካኝ ፍጡር ነህ
ክቡር ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዩጵያና፣በኤርትራ ህዝብ ስም አከብርሀለዉ ፈጣሪ ይማርህ! ሞት ለወያኔ!!
ፍርድ ሳንሰጠው እንዳይሞት የአይደር ት/ቤት ተማሪዎች አፅም ፣በግፍ የተባረሩ ኢትዮጵያዊያን ግፍ ይወቅሰናል
የሀዘን ድንኳኑን ኢሳት ግቢ ውስጥ እንተክልና ያው መቶአለቃ ሲሳይ ሙሾ እያወረደ ሀዘን ለሳምንት እንቀመጣለን።
Wako,
Kkkkkkkkkkkkkk