የአለም አስራ አምስቱ አምባገነኖች እና ሚስቶቻቸው ጋር ይተዋወቁ ::
ከእያንዳንዱ ትልቅ ቦታ ላይ ከደረሰ ሰው ጀርባ/ጎን አንዲት ሴት ትኖራለች::ይባላል::ታዲያ ከአለም አምባገነኖች ጀርባ/ጎን ያሌት ሴቶች እንዚህ የምታይውቸው ናቸው::ይተዋወቋቸው::በጥሩም ይሁን በመጥፎ የአማባገነኖች ሚስቶች ብዙ ጉዳዮችን ይጋፈጣሉ::ከሙስና እና ከፖለቲካ ቀውስ ጀምሮ እስከ ባሎቻቸው መማገጥ እና የውስጥ ውጥረት አደጋ የማይጋፈጡት ጋሬጣ የለም::የሩዋንዳዋ ቀዳማይ እመቤት ጃኔት ካጋሜ ለሕዝባቸው ላይ የሚያስፈልገውን እንዲያገኝ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የሶሪያዋ አስማ አላሳድ ደሞ በማህበራዊ መገናኛ ፎቶዎቿን ስትለጥፍ ትውላለች:: በሕይወት የሉም እንጂ አቶ መለስ ዜናዊም ይካተቱ ነበር ከዘራፊዋ ከቀማናዋ ሚስታቸው ውይዘሮ አዜብ መስፍን ጋር::
በዚህ ሊስት ውስጥ የምናስተዋውቃቹ አስራአምስት የአምባገነን ሚስቶች ብየሃገራቸው ያሉ ተቃዋሚዎች ቦታ እንዳይዙ ጫና በመፍጠር የፕሬስ ነጻነት እንዳይስፋፋ ነቀርሳ በመሆን ሰብኣዊ መብት እንዳይጠበቅ እንቅፋት በመፍጠር ስልጣን ከእጃችው እንዳይወጣ ከፍተኛ በደል እና ግፍ በማስፋፋት ጥቅመኛ ሰዎችን በመግዛት እጅግ አደገኛ መንገድ ባሎቻቸው እንዲከተሉ በማድረግ የሃገሮቻቸውን ሕዝቦች ላይ የጀርባ ቅማል ሆነዋል::