ኑሮ በመፈክር
ጌቱ ኃይሉ
አቶ ዠ 57 ዓመታቸው ነው። መተዳደሪያ አላቸው። እንዴት ያለ ሙያ!! ባሥራ ሰባት ዓመታቸው የጀመሩት። አርባ ዓመት ሙሉ ያለማቋረጥ እየሠሩ ያሉት። ሰዉ ከሥራው በመንግሥት ለውጥ፣ በሰበብ ባስባቡ ሲባረር እሳቸው ሥራ አላጡም። ሥራቸው መፈክር አድምቆ መጻፍ።

ዲያስፖራን,ኢሳትን,ሻቢያን,የውጩ ሲኖዶስን…እነዚህን ህገወጦች በብእር ድማሚት በቀላሉ ማፈራረስ ይቻላል!