የላይ አርማጭሆ ገበሬዎች በህወሓት አገዛዝ ፌደራልና ልዩ ኃይል ፖሊሶች በገፍ እየታፈሱ ወደ እስር ቤት እየተጋዙ ነው፡፡

የላይ አርማጭሆ ገበሬዎች በህወሓት አገዛዝ ፌደራልና ልዩ ኃይል ፖሊሶች በገፍ እየታፈሱ ወደ እስር ቤት እየተጋዙ ነው፡፡ ዘረኛው እና ፋሽስቱ የህወሓት አገዛዝ ከፌደራል ፖሊስ፣ ከልዩ ኃይል እና ከመከላከያ ተመርጦ የተውጣጣ ሰራዊት በላይ አርማጭሆ በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች ማለትም በሙሴ ባንብ በጃኒካው፣ በገንበራ እና በሌሎች በርካታ አካባቢዎች ያሰራጨ ሲሆን ከሦስቱ ክፍሎች የተጣመረው ኃይል በየገበሬው መንደር ተሰግስጎ በማሸበር በመሳሪያ […]

7 Comments on “የላይ አርማጭሆ ገበሬዎች በህወሓት አገዛዝ ፌደራልና ልዩ ኃይል ፖሊሶች በገፍ እየታፈሱ ወደ እስር ቤት እየተጋዙ ነው፡፡”

  1. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    ኢሳትን,ሻቢያን,ዲያስፖራን…ለመናድ የተለያዩ ዘዴወች አሉ:አንደኛው ዘዴ ውሾቹ ቢጮሁም ዝሆኖቹ መሄድ በሚለው መርህ እነዚህን ማህበራት በብእር ደማሚት መፈረካከስ ነው::ይህ ዘዴ አዋጭ ነው…

  2. PEOPLE HAVE TIRED OF SHABIA PROPAGANDA

    THANKS TO ESAT FAKE REPORTERS THEY LET

    US KNOW WHO GINBOT 7 IS .

    IT’S SINCE THEN THE SILENT MAJORIT STARTS

    PARTICIPATING . NOW WE ALL KNEW THAT

    GIM 7 IS A MERCENARY & TERRORIST GROUP.

  3. የሞኝ ነገር ደግሞ ደግሞ ነው::”ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል”

  4. ከላይ ያላችሁ አራት አሥተያየት ሠጪዎች በተለያየ ቀንና ሠአት ገብታችሁ የወያኔን ተልእኮ የፅሁፍ ፈንጂ እያፈነዳችሁ መሆናችሁን ደጋግመን ነግረናችሁ አልሠማም ብላችሀልና ወያኔ ቂጣችሁን ይብዳው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*