በኢትዮጵያ የሚገኘው የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሬፐንሊክ ኤምባሲ ለ14 የቀድሞ ሠራተኞቹ ከ 25 ወራት በላይ ደሞዛቸውን ሳይከፍል መቅረቱን ሠራተኞች ወቀሳ በማሰማት ላይ ይገኛሉ
የኤምባሲው አምባሳደር፤ የተወሰኑት እዳቸው እየተከፈለ ሲሆን የሌሎቹን ሰነድ ደግሞ ኪንሻሳ እንደሚመለከት ለዶይቸ ቬለ ሲያስታውቁ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደግሞ ጉዳዩን እየተከታተለ መሆኑን በስፍራው ለሚገኘው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ገልጿል። Listen