በእስር ላይ የሚገኝ የኅግ እስረኛ የሕክምና ዕርዳታ ሲሻ – የደሳለኝ ተመስገን ጉዳይ (VOA)

“አንድ የተፈረደበት የሕግ እስረኛ ከቦታ ወደ ቦታ መንቀሳቀስን ጨምሮ የሚታገዱበትና የሚከላከላቸው በርካታ መብቶች አሉ። የሕክምና አገልግሎት የማግኘት መብት ግን ከሚከለከሉት አንዱ አይደለም።” የሕግ ጠበቃው። listen