የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳት ተጨማሪ የስርጭት መስመር ከፈተ

መስከረም ፳ (ኅያ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢሳት ገዢው ፓርቲ የሚያደርስበትን ተደጋጋሚ አፈና ተቋቁሙ ተጨማሪ የስርጭት መስመር የከፈተ ሲሆን ስርጭቱን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በሚከታተለው ናይል ሳት ላይ በቀላሉ ማግኘት እንደሚቻል አስተዳደሩ አስታውቋል። የአዲሱ ስርጭት ሙከራ እንደተሳካ ዝርዝር መረጃውን የምናቀርብ መሆኑን ለመግልጽ እንወዳለን።

9 Comments on “የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳት ተጨማሪ የስርጭት መስመር ከፈተ”

  1. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    አይ ኢሳት የዋህ ሁናችሁ እኮ ነው:አሁን የናንተን የማፍረስ ወሬ ማን ይሰማል:አለም ካሉት ሚዲያወች ኢሳት የሆነ በሽተኛ ጣቢያ ነው:የሚገርመው ዜናችሁ ኢትዮጵያ ተቸገረች,ጦርነት አንዣንቧል,መኮንኖች ከዱ…ይህ ሁሉ ግን ኢትዮጵያን አይጠቅምም,ርግጥ ለኢሳትና ለዘርተኛው ሻቢያ ለጊዜው ይጠቅም ይሆናል

  2. በርቱ አብረን ነን!!!

    ነፃ ፕሬሥ!

    ነፃ አሥተሣሠብ!

    ነፃ ትውልድ!

    ነፃ ሀገር!

    ከተባበርን አይደለም የሥደት መንግሥት የሥደት ሣተላይት ሊኖረንም ይችላል አንፍረክረክ።

    ETV EBC የወያኔ ፕሮፖጋንዳ መለፈፍያ መሥኮቶች ናቸው!!!

  3. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    ኢሳት ደግሞ ሻቢያ ከሚያረባቸው የረከሱ ፍየሎች አንዱ ነው ርግጥ በግ የሆነውን የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ፍየል ተንኮል ሊያስተምረው አይችልም:

  4. መቼም ከETV የወያኔ የፍየል ወጠጤዎችን ከማየት ኢሣት ይሻለናል ያልተገላበጠ ጥእሎ ያራል

    ወያኔ ሀጠራው!!!

  5. ESAT has no cridablity here after convert
    to Tegiregna your Masters Eri – Shabiea’s
    might listen to you. DID YOU SEE YANEA GURED
    JONEYA MESSAY MEKONNE ?

  6. Mechem Esat wust yemiseru
    Bettam ayin awtawoch banda
    nachew ? Metawekachew
    LEthiopia tirru neaw .
    What a disgraceful for
    their families.
    Anyways most of them are
    Shabiya’s Slaves.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*