ሒልተን በአዋሳ VOA Amharic September 30, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዓለም አቀፉ የሆቴሎች ድርጅት ሒልተን በአዋሳ ከተማ በ42 ሚሊዮን ወይም ከ800 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በአዋሳ ከተማ ላይ ሆቴል እንደሚገነባ ረቡእለት ይፋ አደረገ። የሚገነባዉ ሆቴል ለሒልተን ዓለም አቀፍ አንድ ትልቅ ምእራፍ ነዉ ተብሏል። የግንባታዉን የስራ አመራር ከኢትዮጵያዉ የሰንሻይን የንግድ ኩባንያ ጋር ተፈራርመዋል።