ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማና ፕሬዘዳንት ቭላዲሚር ፑቲን በዓለም መድረክ ላይ VOA Amharic September 29, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማና የሩሲያው ፕሬዘዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ትላንት የዓለሙን መድረክ ስለ ሦሪያና ዩክሬን ግጭቶች ሃሳባቸውን ገልጸዋል።